Advertisements

ህግ

ይህ ዓምድ ህግ ነክ ጉዳዮች ለግንዛቤና ለመረጃ ይረዳ ዘንድ የሚስተናገድበት ነው። ዓምዱ ቀደም ያሉ ብይኖችና የህግ አግባቦችን ያካትታል።

ትምህርት ሚኒስትሩ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመማር ማስተማሩን ሂደት በሚያውኩ ላይ የሚሰራ ህግ አዘጋጀሁ አለ

በጥቂት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲስተጓጎል የሚያደርጉ ተማሪዎችን በህግ ተጠያቂ ለማድረግ እንደሚሰራ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስትሩ ዶክተር ጥላዬ ጌቴ ዛሬ በከፍትኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የሚታዩትን ወቅታ ሁኔታዎች በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል። Advertisements

Advertisements

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ አራት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ለመከላከያ ምስክርነት እንዲቀርቡ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ብይን ሰጠ፡፡አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ጉርሜሳ አያኖ፣ አቶ ደጀኔ ጣፋና አቶ አዲሱ ቡላ በመከላከያ ምስክርነት የቆጠሩዋቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፣ አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳ፣ የኦሮሚያ… Read More ›

ሰው መርዳት ሽብርተኛ የሚያስብለበት አገር

ንግስት ይርጋ ፣ በአቃቢ ሕግ የቀረበበሽ የሽብርተኛ ክስ ተገቢ ነው በሚል ፍርድ ቤቱ እንድትከላከለ ዛሬ ወስኗል። አቃቤ ሕግ “ንግስት ይርጋ ሽብርተኛ” ናት ብልኦ ሲቀርብ ካቀረባቸው ክሶች መካከል – በጎንደሩ ሰልፍ የቆሰሉትን ለማሳከም የለበሰችውን ልብስ አውልቃ ከ5ሺህ ብር በላይ ገንዘብ ማሰባሰቧ… Read More ›

በእነ ንግስት ይርጋ ብይን ላይ ከተነሱት መካከል አንዳንድ ነጥቦች

ትዝብት፡ በጌታቸው ሽፈራው  1ኛ ተከሳሽ: ንግስት ይርጋ የቆሰሉትን (በጎንደሩ ሰልፍ) ለማሳከም የለበሰችውን ልብስ አውልቃ  ከ5ሺህ ብር በላይ አሰባስባለች የኮለኔል ደመቀ ዘውዱን ፎቶ ባነር አሰርታለች የኮለኔል ደመቀ ፎቶ ያለበትን ቲሸርት  በ120 ብር ገዝታለች ሰልፉ በሰላም በመጠናቀቁና በወጣቱ ተስፋ ስላለው እትዬ ጣይቱ ብሎ… Read More ›

እስር ቤት ውስጥ ህይወቱ ያለፈው አርማዬ ዋቄ ማሞ “አይኔ እያየ ፊቴ ላይ ነው ልቡን ረግጥ የገደሉት”

(በጌታቸው ሺፈራው) ስም:_ አርማዬ ዋቄ ማሞ ዕድሜ:_ 25 አድራሻ –  አዲስ አበባ፣ ኮልፌ ክ/ከ፣ ወረዳ 05፣ የቤት ቁጥር 1190 ስራ – ቧንቧ ጥገና የታሰረበት ወቅት – ነሃሴ 2008ዓም መጀመርያ የገባበት ክስ – እፅ ይዞ መገኘት ሁለተኛ ክስ (የተደበደበበት) –  በ28/12/2008… Read More ›

በአማራ ክልል ሃሰተኛ የገንዘብ ኖቶችና ማስረጃዎች ያዘጋጃሉ የተባሉ ተያዙ

 በአማራ ክልል ሀሰተኛ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር የገንዘብ ኖቶችንና ሌሎች የትምህርት ማስረጃዎችን ያዘጋጃሉ የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ተይዘው ለህግ ቀረቡ። የክልሉ ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ከህዝብ በደረሰው ጥቆማ መሠረት ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር ውለው ጉዳያቸው በህግ እንዲታይ እየተደረገ መሆኑን ገልጿል። ግለሰቦቹ ሀሰተኛ የትምህርት… Read More ›

ከአይኤስ ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉ 26 ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ፤ “የጅሐድ ጦርነት ለማወጅ ነበር”

Via Reporter Amharic በኢትዮጵያ የጅሐድ ጦርነት ለማወጅ ዝግጅት እያደረጉ ነበር ተብሏል አይኤስ ከሚባለው የሽብር ቡድን ጋር ግንኙነት አላቸው የተባሉና በአዲስ አበባ፣ በሐረርና በአላባ ከተሞች ውስጥ ቡድን በማደራጀትና በማስተባበር ላይ እያሉ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የተገለጸ 26 ተጠርጣሪዎች ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ ተከሳሾቹ አክራሪና… Read More ›

ሃይለማሪያም – በአል አሙዲ ጉዳይ ” ሳዑዲ አንድ ሉዓላዊ አገር ናት፤ የምናደርገው ነገር የለም አሉ

በሳዑዲ አረቢያ እስር ላይ የሚገኙትን ሼክ መሐመድ አል አሙዲን አስመለክቶ አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ መግለጫ ሰጡ። በመግለጫቸውም ሳኡዲ አረቢያ ሉዓላዊ አገር በመሆኗ ሌላ የሚሰራ ነገር አለመኖሩን ተናግረዋል። በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መርጃውን እየተከታተሉ መሆናቸውን አመልክተዋል። የአንድን ተጠርጣሪ ጉዳይ “በዲፕሎማሲ መንገድ መረጃውን እንከታተላለን” ማለታቸውን… Read More ›

የኛ ሰው በሄግ ችሎት (ክንፉ አሰፋ – ዘ ሄግ)

ለ25 ዓመታት በኔዘርላንድ ውስጥ ሲኖር ሰብዓዊነት ማለት ምን እንደሆነ በደንብ የተረዳ ይመስላል። ምዕራባውያን ለሰብዓዊ ፍጡር የሚሰጡትን ዋጋ ሳይገነዘብ አልቀረም። አምላክ በአምሳሉ የፈጠረው የሰው ልጅ ህይወት ቀርቶ ለእንሰሶች ህይወት የሚሰጠውን ክብር ሌት ተቀን እያየ የአመለካከት ለውጥ አያደርግም ብሎ ለመናገር ይከብዳል።  እዚህ… Read More ›