Category: የዛጎል ማረፊያ

ይህ ገጽ ከተለያዩ መገናኛዎች ወይም ምንጮች እየተለቀሙ የሚቀርቡበት መዝናኛ ተኮር ሃሳቦች፣ ታሪክ ቀመስ ቅምሻዎች፣ ቀልዶች፣ ንግግሮች፣ አባብሎች፣ ግጥሞች፣ እንደ ሁኔታው አግባብ ያላቸው አነስተኛ ይዘት ያላቸው መጣጥፎች የሚቀርቡበት ነው። ማንም ይሳተፍበት ዘንድ የፌስ ቡክ ሊንኩን/ ማስፈንጠሪያውን በማያያዝ ቢያቀርብ ወይም ብታቀርብ ደስታችን ነው

አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ የመሆን ግዴታነትና የእራሱ በሆነው በኢትዮጵያ ፊደል የመገልገል ተገቢነት

– አብርሃም ቀጀላ – ከጥንት ጀምሮ አስቀድሞ በሀገረ ኢትጵያያ ላሉት የህዝብ ቋንቋዎች ሁሉ በምልአት፣ በጥራትና በብቃት ሲያገለግል የነበረው፤ በተለምዶ ግእዝ ፊደል ተብሎ የሚጠራው የሁሉም ኢትጵያያውያን ፊደል እ.ኤ.አ በ1983 ዓ.ም በመንግስት መለዋወጥ ተፈጥሮ በነበረው ክፍተት ጥቂት ግለሰቦች በፖለቲካ ስሜታዊነትና ግልፍተኝነት ወደፊት በቀጣዩ ህዝቦች ላይ የሚያመጣውን ጣጣ፣ መዘዝ፣ ጉዳት እና […]

በሴኔጋል በስታድየም ውስጥ በተፈጠረው ግርግር ስምንት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ

በሴኔጋል ዳካር የዴምባ ዲዮፕ ስታድየም ግድግዳ ፈርሷል፣ፓሊስ ደጋፊዎች ላይ የአስለቃሽ ጭስ ከለቀቀ በኋላ በተፈጠረው ግርግር ስምንት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ ቁጥራቸው ትንሽ የማይባሉ ጉዳት አጋጥሟቸዋል። via አሳዛኝ / በሴኔጋል በስታድየም ውስጥ በተፈጠረው ግርግር ስምንት ሰዎች ህይወታቸው አለፈ — ኢትዮአዲስ ስፖርት

ዝክረ ውበት

ሰማይ ሙሉ ህይወት — ሰማይ ሙሉ ሲሳይ — ይኖራል ቢባልም ይህ ሁሉ ባንድ ላይ — አለ ቢሉኝ እንኳን — ካንቺ ሳቅ አልድንም። መዳን ምን ያደርጋል — መዳን የት አባቱ ባንቺ መሞት ማለት — ሩቅ ነው ልኬቱ ጥልቅ ነው ስሌቱ ባንቺ መሞት ማለት — ሰፊ ነው ግዛቱ አለም ነው […]

መድፈኞቹ ፈረንሳዊውን አጥቂ የግላቸው ለማድረግ ተቃርበዋል ፤ ኦዚል እንደሚቀጥል ተስፋ ሰጠ

እንደ ታማኙ ስካይ ስፖርት ዘገባ ከሆነ ከአራት አመታት በፊት ሚሶት ኦዚልን በክለቡ ታሪክ ከፍተኛ በተባለ የዝውውር ሂሳብ ከሪያል ማድሪድ በ42.5 ሚሊየን ፓውንድ ማስፈረም የቻሉት መድፈኞቹ አሁን ደግሞ ሪከርዳቸውን በመስበር ፈረንሳዊውን አጥቂ የግላቸው ለማድረግ በእጅጉ ተቃርበዋል፡፡ via መድፈኞቹ የክለቡን ሪከርድ ሰብረው ፈረንሳዊውን አጥቂ የግላቸው ለማድረግ ተቃርበዋል — ኢትዮአዲስ ስፖርት እንደ […]

25 ሺህ መጻህፍትን ከቆሻሻ ላይ በመሰብሰብ ለበርካታ ሰዎች የማንበብ እድልን የፈጠሩት ግለሰብ…

ኮሎምቢዊው ግለሰብ ከቆሻሻ ጋር ተቀላቅለው የተጣሉ 25 ሺህ መጻህፍትን አሰባስበው የአካባቢውን ሰዎች እና ትምህርት ቤቶችን እየጠቀሙ ይገኛል፡፡ የጥንት ወይም አሮጌ መጻህፍትን ለቤተ መጽሓፍት መስጠት፣ ለጓደኛ ማበርከት ወይም ደግሞ በታሪክ መዛግብትነት ማስቀመጥ ሲቻል መጽሐፍትን በአንዳንድ ሰዎች ወደ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ መወርወር ደግሞ አስነዋሪ ድርጊት ነው፡፡ ይህን ሀሳብ የሚጋሩት ጆሴ አልቤርቶ […]

የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ እና ተጫዋቾች  ደጋፊዎችን ይቅርታ ጠየቁ

ኢትዮጵያ ቡና በዘንድሮው የውድድር ዘመን ጥሩ ያልሆነ ውጤት ምጣቱን ተከትሎ የክለቡ አሰልጣኝና ተጫዋቾች ደጋፊውን ይቅርታ ጠይቀዋል። በ2009 የውድድር ዘመን ያልተሳካ ሊባል የሚችል የውድድር ዘመን ያሳለፉት ቡናማዎቹ እንዳለፉት አመታት ሁሉም ዘንድሮም በቀጣይ አመት በአፍሪካ መድረክ ሊያሳትፋቸው የሚችለውን ውጤት ማስመዝገብ ሳይችሉ ቀርተዋል፡፡ ይህንን ተከትሎ ከክለቡ ደጋፊዎች በርከት ያሉ ወቀሳዎች እየተሰሙ ይገኛሉ፡፡ […]

ጉደኛ ስንኞች – እንኳን ለአለም መሃኖች ቀን አደረሰን!!

እንኳን ለአለም መሃኖች ቀን አደረሰን እንዲህ የሚባል ቀን እንደሌለ አውቃለሁ:: ግን እስከመቸ ሌሎች የደነገጉትን ቀን ብቻ ሳከብር እኖራለሁ ?! እኔም ቀን ልደንግግ እንጂ በድሮ ጊዜ ልጅ መውለድ የሴት ዋና ተግባር ተደርጎ ይወሰድ ነበር:: ያኔ ዘጠና ሚሊዮን ገና አልሞላንም :: የተወለደው ሁሉ አይበረክትም:: ከፈንጣጣ መቅሰፍት ቢያመልጥ ርሃብ ይገለዋል። ወይ […]

የሁለት ቀዳማዊ እመቤቶች አለም – ውባንቺ v አዜብ

..ወይዘሮ ውባንቺ ቢሻው በቤተመንግስት ውስጥ በነበሩበት ወቅት በፖለቲካዊ ውሳኔዎች ላይ የነበራቸው ሚና አነስተኛ ሲሆን ብዙውን ጊዜያቸውን የሚያሳልፉት በቅድስት ስላሴ ካቴድራል ቤተክርስቲያን እና በኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም እንጀራ እናት በወይዘሮ አበራሽ ዘውዴ መኖሪያ ግቢ ውስጥ የመንግሰቱን እንጀራ እናት በሽመና ስራ እያገዙ እንደነበረ ይነገራል፡፡ ኤርሚያስ ቶኩማ    ————————————————————————————————— ማስታወሻ:- የመጀመሪያው ፎቶ […]