Category: ጥበብ / Art

የበአሉ ግርማ ገጸባሕርያት — አንድምታ

በአሉ ግርማ በ“ከአድማስ ባሻገር” ገጸባሕርያቱን ሲስል እጅጉን ተጠብቦበት እንደነበር ያስታውቃል። የመጀመሪያው ልብወለዱ መሆኑን ስናስታውስ ደግሞ የበለጠ ግሩም ባለሙያነቱን ያሳየናል። via የበአሉ ግርማ ገጸባሕርያት — አንድምታ ከብሩክ አብዱ . በአሉ ግርማ (1931-1976 ዓ.ም) ልጅነቱን ያሳለፈው በሱጴ (ኢሉባቦር)፣ ጉርምስናውን ደግሞ በአዲስ አበባ (“ልዕልት ዘነበወርቅ” እና “ጀነራል ዊንጌት” ት/ቤቶች) ነበር። በመቀጠልም በአዲስ […]

‹‹የጃማይካ ሙዚቃ የአፍሪካ ሙዚቃ ነው››

02 Aug, 2017 By ምሕረተሥላሴ መኰንን 0 Comments ድምፃዊ ፕሮቶዤ በየአገሩ የተለያዩ ዘመናት ትውልዶች የሚገለጹባቸው እንቅስቃሴዎች ይካሄዳሉ፡፡ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ ወይም ኢኮኖሚያዊ ግብ ያላቸው እነዚህ እንቅስቃሴዎች ከተነሱበት ዘመን በዘለለ በቀጣይ የሚመጣው ትውልድ በተሻለ ዓለም እንዲኖር መሠረት ይጥላሉ፡፡ የካረቢያኗ ጃማይካ ለጥቁሮች ነፃነት ከተደረገው ትግል አንስቶ በርካታ እንቅስቃሴዎችን በየዘመናቱ አስተናግዳለች፡፡ የሬጌ […]

Teddy Afro, Ethiopia’s biggest pop star: ‘Because of our government, our country is divided’“በመንግሥታችን ምክንያት አገራችን ተከፋፍላለች”

…But he is also a controversial figure. In 2008, he was imprisoned for a hit-and-run offence, which he has always denied he was responsible for. Many regard the jail sentence as a politically motivated move by Ethiopia’s authoritarian government, and a reaction to his 2005 album Yasteseryal, released […]

የ “ዘመን ” የቴሌቭዥን ድራማ አባላት እስራትና ድብደባ ደረሰባቸው

ዋዜማ ራዲዮ- በህዝብ ዘንድ ተወዳጅ የሆነው ዘመን የቴሌቭዥን ድራማ አባላት ለቀረፃ ስራ በተሰማሩበት በሶማሌ ክልል ሽንሌ ዞን በክልሉ ፖሊስ ድብደባና እስራት ተፈፅሞብናል ሲሉ ተናገሩ። የድራማውን የስደት ታሪክ የሚቀርፁት የካሜራ ባለሙያዎችንና ተዋንያንን ጨምሮ በቦታው የነበሩት የቡድኑ አባላት ዓርብ ዕለት ሰኔ 30 አመሻሹን በአራት ፒክ አፕ የተጫኑ 30 ያህል የፖሊስ […]

ውሎ ከጋሽ ጸጋዬ ጋር — አንድምታ

“ ‘ሕይወት ቢራቢሮ’ የተሰኘችው ግጥሜ በጋዜጣ ታትማ በወጣች ማግስት መንግሥቱ ለማ ከቢሮዬ መጥቶ፣ ‘ቢራውን እስቲ አምጣው ወይስ ዝም ብለህ ነው ቢራ ቢሮ ያልከው!’ ብሎ እንደቀለደብኝ ትዝ ይለኛል … አሁን እኮ ደማም ቋንቋ የሚናገር ሰው ሁሉ ጠፋ” ብለው ጋሽ ጸጋዬ ትክዝ አሉ። via ውሎ ከጋሽ ጸጋዬ ጋር — አንድምታ “ውሎ […]

ቴዲ አፍሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ለሚያዘጋጀው ኮንሰርት የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው

ታዋቂው ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) ‹‹ኢትዮጵያ›› የተሰኘውን አልበም ካወጣ በኋላ፣ በአዲስ አበባ ከተማ ሚሊኒየም አዳራሽ የመጀመርያውን ኮንሰርት ለማቅረብ የመንግሥትን ይሁንታ እየጠበቀ ነው፡፡ ድምፃዊው ጳጉሜን 5 ቀን 2009 ዓ.ም. ለአዲስ ዓመት ዋዜማ የሙዚቃ ዝግጅቱን ለማቅረብ መዘጋጀቱን፣ ማኔጀሩ አቶ ጌታቸው ማንጉዳይ ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡ ኮንሰርቱን አልበሙን ያከፋፈለው ኩባንያ ጆይ ኤቨንትና […]

  የሜትር እርቲስት አፈወርቅ የመስታወት ቅቦች ያልተነገረ ሚስጥር

Eskinder Kebede Abebe  – ( እስክንድር ከበደ) የሥነ ጥበብ ሊቁ አፈወርቅ ተክሌ ጥበብ ሰዎችን ለማነቃቃትና አገራዊ ስሜትን ለማነሳሳት እንዲሁም ስለህይወት ብሩህ ተስፋ ለመፍጠር ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ጥልቅ እምነት ነበራቸው፡፡ ወደ እንግሊዝ በመሄጃቸው የመጨረሻ ደቂቃዎች በቀዳማዊ ኃይለስላሴ ቤተመንግስት ተጠርተው ከቀረቡት ተማሪዎች አንዱ የሆኑት አፈወርቅ ተክሌ ፤ ንጉሱ የለገሷቸውን ምክር ፈፅሞ […]

ኤዲፐሳዊ ቅናቴ[1] “My Oedipus Complex”

ኤዲፐሳዊ ቅናቴ[1] ብሩክ በየነ እንደተረጎመው ፈላስፋው ፍሩድ ካብራራው በጣም የበለጠ አይርላንዳዊው ፋራንክ ኦ’ኮናር ቁልጭ አድርጎ ነገሩን ይገልጸዋል … አባቴ የጦርነቱን ዘመን በሙሉ ያሳለፈው ወታደር ሆኖ ነበር – ማለቴ በአንደኛው የዓለም ጦርነት በቤታችን ውስጥ አልነበረም – በመሆኑም ዕድሜዬ አምስት እስከሚሆን ድረስ ያን ያክል አባቴን ያን ያክል በደንብ አሳምሬ አላውቀውም […]

መሰንቆ እና ብትር — አንድምታ

አዝማሪ ጣፋጭ በቋረኛው ካሳ ጦር ተማርኳል። ጣፋጭ፣ የደጃች ጎሹ አዝማሪ ስለነበር በብዙ ጦር ሜዳ ላይ ውሏል። ተስፋና ፍርሀት ከፊቱ ተደቅነዋል። ባንድ በኩል፣ አዝማሪን መግደል ነውር የሚያደርገው ባህል ጋሻ ሁኖት ከክፉ እንደሚታደገው ተስፋ ያደርጋል። በሌላ በኩል፣ ደጃዝማች ካሳ ይህን ደምብ ለማክበራቸው እርግጠኛ አይደለም። via መሰንቆ እና ብትር — አንድምታ “መሰንቆ […]