Advertisements

Art/ጥበብ

የታሪክ ፈተናችን እና ያሬዳዊ ትዝታ፤ ከክላሽ እስከ ብዕር! – ሙሉዓለም ገ/መድህን

የለውጥ ውርጃ፣ የዘመናዊነት መጨናገፍ፣ የህዝባዊ ኃይል (ድምጽ) ተጽኖ ፈጣሪነት መኮላሸት፣…ድግግሞሻዊ የታሪክ አዙሪት አምሳያ የሆነችው ኢትዮጵያ፤ በተከታታይ ትውልዶች የደም ጎርፍ እየተንሳፈፈች እዚህ ደርሳለች። Advertisements

Advertisements

“ሕይወት ማለት ነጻነት ነው። ነጻነት የሌለበት ሕይወት ትርጉም አይሰጥም”

ባህልዝክረ-ዓጼ ቴዎድሮስ 150ኛ ዓመትበጀርመን የኢትዮጵያውያን የውውይይት እና የትብብር መድረክ ለኢትዮጵያ የግዛት አንድነት እና ሉዓላዊነት መከበር ሲሉ ከወራሪው የእንግሊዝ ጦር ጋር ሲፋለሙ የተሰዉትን ንጉሠ ነገሥት ዳግማዊ ዓጼ ቴዎድሮስ 150ኛ ዓመት ለመዘከር ፍራንክፈርት ከተማ ላይ ያዘጋጀው ልዩ ጉባኤ ትላንት በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል።

ተረት ተረት – ሥልጣን እና ሥልጣኔ የሚሞገትበት (የሀዲስ ዓለማየሁ ተረቶች ዳሰሳ)

ቴዎድሮስ አጥላው – ሀዲስ ዓለማየሁ የኢትዮጵያ ሥነ ጽሑፍ ምርምር ለታላቅ የረጅም ልቦለድ ጸሐፊነታቸው ቢያንስ ለግማሽ ምዕተ ዓመታት ዕውቅና ሰጥቶ እያከበራቸው ያሉ ደራሲ ናቸው። አራት ልቦለዳዊ እና ሦስት ኢ-ልቦለዳዊ ሥራዎቻቸውን ከዛሬ 60 ዓመት ጀምሮ ለሕትመት አብቅተዋል፤ ልቦለዳዊ ሥራዎቻቸው ‹ፍቅር እስከ መቃብር›… Read More ›

የዓለማየሁ ገላጋይ ‹ወሪሳ›፤ ሒሳዊ ንባብ

የ‹ወሪሳ› ታሪክ የሚከናወንባቸው መቼቶች የዘራፊዎቹ ምድር ወሪሳ እና የፀበኞቹ ምድር እሪ በከንቱ እና በጠላትነት የሚተያዩ ተጎራባች መንደሮች ሲሆኑ፣ ሁለቱም የተሠሩባቸው እና ነዋሪዎቻቸውን የሚያስተዳድሩባቸው የየራሳቸው ደንቦች አሏቸው፡፡

ግዕዝን ሲያልም የሞተው ደራሲ ጆርጅ በርናንድ ሿው

ደራሲው ጆርጅ በርናንድ ሿው ግዕዝን አውቆ ቢኾን ኖሮ! ላቲን ቦታ አይኖረውም ነበር። የላቲንን ድክመት ተጠቃሚዎቹ ራሳቸው በሚገባ ያውቁታል። አዲስ መፍትኄ እንዲገኝለት ይወተውቱና ሰለ ድክመቱ ይበሣጩ ከነበሩት መካከል አንዱ ታዋቂው አየርላንዳዊ የሥነ ጽሑፍ ሰው አቶ በርናንድ ሿው ነበር።

ስማኝ ሰማእቱ!

ከባርነት ሞትን የመረጥከው ወንዱ፣ አፉን ክፍት አርጎ የዋጠህ መቃብሩ፣ የማዋይህ አለኝ ስማኝ ሰማእቱ፡፡ የፈሰሰው ደምህ በህልሜ እየታየኝ፣ አጥንትህ ከመቃብር እየጎራበጠኝ፣ እሾህ ቀጋ ሆኖ አላስተኛህ አለኝ፡፡ ለፍትህ ስትጮህ የቀረኸው ባጭር፣ ጎንደር ደብረታቦር ወልድያ ባህርዳር፣ ቡሬና ዳንግላ ማጀቴና አቸፈር፣ ዛሬም ወንድሞችህ ታስረዋል… Read More ›

ቅርስነቱ የሚያወዛግበው የቴዎድሮስ አደባባዩ ሴባስቶፖል

በመኪኖች ጭስ እንደታፈኑ ውለው ከሚያድሩት የአዲስ አበባ ሐውልቶች እና ቅርሶች መካከል የሚመደበው የአፄ ቴዎድሮስ አደባባይ ዙሪያ ገባውን በላስቲክ ሸራ ተሸፍኗል። ዓይን የለውም እንጂ ዓይን ቢኖረውማ እዚህም እዚያም ከተቆፋፈሩት የከተማዋ መንገዶች በሚመጣው አቧራና በተሽከርካሪዎች ከሚወጣው ጭስ ብሌኑ ደም ለብሶ እናየው ነበር።… Read More ›

ያልተነገረው የደጃዝማች በየነ ወንድም አማገኘሁ ታሪክ

አቻምየለህ ታምሩ- – ዛሬ ወድቃ የምትገኘው ኢትዮጵያ አገራችን በተለያዩ ዘመናት ከራሳቸው በላይ ላገራቸው የሚያስቡ፤ ምክራቸው አገር የሚያውል ትላልቅ ሰዎች ነበሯች። የሀያኛው መቶ ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ከነበሯት ልጆች መካከል በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን በደጅ አጋፋሪነት፤ በልጅ እያሱ ዘመን በሊጋባነትና በንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱና በአልጋ ወራሽ… Read More ›