University sets to produce herbal medicine

ADDIS ABABA – Debre Birhan University announced that it is going to produce herbal drugs that would help to cure various skin diseases in the near future..

Continue Reading

Advertisements

ዜና ፎቶ – የጎሳ ፖለቲካና ጥጣው – የጎሳ ፖለቲካ አክተሮች ይህ ያስደስታችኋል?

ለመመልከት የሚከብዱትን ምስሎች ለማተም አልፈቀድንም። የከፋ ግድያና አረመኔነት የተመላበት ርምጃ ሲወሰድ የሚያሳዩ ምስሎች ቢኖሩም ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ስለሚበዛ ትተናቸዋል። በተመሳሳይ ሁሉም ሚዲያዎች ሌሎችን እልህ ውስጥ የሚከትና ቀውስ የሚያባብስ ምስል ከመጠቀም ቢቆጠቡ መልካም ይሆናል።

በሶማሌና በኦሮሚያ ክልል ውሉ በወጉ በማይታወቅ ጉዳይ እንዲህ ያለው ቀውስ ተከትሏል። ህጻናት፣ እናቶችና አዛውንቶች ሰለባ ሆነዋል። ማን ነው ተጠያቂ? ምንስ ምክንያት ይቀርብለታል? መንግስት አለ በሚባልበት አገር ዜጎች መታወቂያ እየተጠየቁ ሲዘረፉና ሲባረሩ ማየት ውድቀት ነው። እንደ አገርም ተስፋ ያስቆርጣል። የሁለት ክልል ሃላፊዎችና ባለስልጣኖች በቃላት ጦርነት ሲያብዱ ማየት ያማል። ቀጣዩስ ምንድን ነው?

ቀደም ሲል አማራ በወረንጦ እየታደነ ሲፈናቀል፣ ህጻናት ከክልላችን ውጡ የሚል ደብዳቤ ሲጻፍላቸው ጠንከር ያለ ርምጃ ተወስዶ ቢሆን ኖሮ እንዲህ መረን የወጣ ደረጃ አይደርስም ነበር። ሁሌም ችግሩ ክህዝብ ፍላጎትና እምነት ያፈነገጠ የአስተዳደር ሂሳብ ነው። ዓላማው በሚታወቅ የጎሳ አስተሳሰብ አገሪቷን የበለቷት ህወሃቶች በዚህ የህዝብ እልቂትና መፈናቀል ምኑ እንደሚያረካቸው ለማንም ግልጽ አይደለም። ከስህተታቸው ለመማር አለመሞከራቸው ሲታሰብ ደግሞ ይብልጥ መጭውን ጊዜ አስፈሪ ያደርገዋል።

በተራ መፈክርና ቃላት ፍብረካ ” የኢትዮጵያ ከፍታ” በሚል በምንደነቁርበት ወቅት ክዝቅታውም ወርደን የእርስ በእርስ እልቂት ውስጥ ገባን። ነገስ? አማራ ክልል እንዴት ነው? የተስፋፊነትና የድንበር ግጭት …..

ፎቶ – ማህበራዊ ገጾችና የተለያዩ ምንጮች

This slideshow requires JavaScript.

“አፋልጉኝ” ይሆን? የምክር ቤቱ 242 አባላት የት ሄዱ? አዲስ ዘመን ይጠይቃል፤

የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ትናንት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ያቀረበውን ሪፖርት አዳምጧል። በአሁኑ ወቅት አገሪቷ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ ሆናና የዚህን አዋጅ አፈጻጸም የሚመረምረው ቦርድ ሪፖርቱን ሲያቀርብ፤ ከ547 የምክር ቤቱ አባላት ውስጥ የተገኙት 335 ብቻ ናቸው። የተቀሩት 242 አባላት በትናንትናው ስብሰባ እንዳልተገኙ ከምክር ቤቱ የተገኘው መረጃ ያሳያል። ለመሆኑ 242 አባላቱ ከዚህ የበለጠ ምን አስቸኳይ ጉዳይ ገጥሟቸው ይሆን ? – አዲስ ዘመን

አባት አርበኞች በ80ኛው የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ስድስት ኪሎ በሚገኘው የሰማዕታት ሃውልት ፊት ለፊት፤

ጣሊያን ጨፍጭፎናል። ጣሊያን በመርዝ ከአየር ረፍርፎናል፤ ጣሊያን በአንድ ቀን ብቻ ከ35 ሺህ በላይ ዜጎችን ፈጅቷል። ከሁሉም በላይ ሃፍረታችን ይህ ቀዬቻው ደረስ በመምጣት ለጨፈጨፈን ፋሽስት ባንዳ ሆነው የሰሩትን ወገኖች ታሪክ መስማተ ሲሆን ብሄራው ሃፍረታችን ደግሞ በይፋ ይቅርታና አስፈላጊወ ካሳ እንዲከፈል የሚመራ መንግስት ማጣታችን ነው፤ እናንተ ንጹሃን በባንዳና በፋሽስት ላለቃችሁ ነብሳችሁ በገነት ይሁን!!

እዚህ እሳት ውስጥ ምን እየሰራች ይሆን?

ፎቶው የአልጀዚራ ነው። አርታ አሌ ቮለካኖ እሚፈሰበትን፣ እሚነተከተክበትን ስፍራ ሄዶ የቀረጸው የካሜራ ባለሙያና ጋዜጠኛ እግረ መንገዱን ካሜራው የጠለፋቸውን ምስሎች ለጥፏል። ኡህቺ አንድ ፍሬ ልጅ እዚህ የከሰለ ምድር ውስጥ ምን እየሰራች ነው? ማንን ነው የምትጠበቀው? እጅግ የሚያመራምር ምስል ነው።

A survivor Italian house in the historical neighbourhood of Piazza, near Churchill Avenue

Anna Positano, Addis Ababa, 2013.  Top:-  A survivor Italian house in the historical neighbourhood of Piazza, near Churchill Avenue. The slums were torn down in order to make space for new modern buildings. Above: La Gare, railway station. Originally called “Compagnie du Chemin de Fer Franco-Ethiopien”, the Ethio-Djibouti Railway that used to link the port of Djibouti to Addis Ababa has not been working since 2006

Despite the importance of urban development, there are still unsolved contradictions within society and questions rise about the sustainability of modernization. In Addis Ababa too many citizens do not have access to drinkable water, health cover and education. A large part of the population live in slums, which cover 80% of the overall built surface. New infrastructures are planned without any regard to natural or urban surroundings. Water and air pollution is an issue, and yet there are no strong environmental policies.

ቻይናና ኢትዮጵያን ”በደም ያስተሳሰረ” ፕሮጀክት

የአዲስ አበባ የቀለበት መንገድ፣ በወቅቱ መንገዱ ሲሰራ ፈጥነቱ ይገርም ነበር። ከዚሁ ከመንገዱ ግንባታ ፈጥነት ጋር አዲስ ክስተቶች ይታዩ ጀመር። አይናቸው ጠበብ ጠበብ ያሉ ህጻናት!! በዚያ ፕሮጀክት ጊዜ የተወለዱት ሃጻናት ” የኢትዮጵያንና የቻይናን ወዳጅነት በደም ያስተሳሰሩ” ሲሉ ነገረኞች ያሽሟጥጡ ነበር።