አዋሽ ፓርክ ደህና ሰንብት?”በሽምግልና ፍቱት” ባለስልጣናት

ከፍተኛ የሳላ መንጋ የሚንጋጋበት፣ የተለያዩ የዱር እንስሳት የሚፈነጩበት የአዋሽ ፓርክ መጨረሻ የተቃረበ ይመስላል። በተደጋጋሚ ሃላፊዎች ፓረኩ አደጋ ላይ እንደሆነ ቢገለጹም ሰሚ የተገኘ አይመስልም። ዛሬ 182

Read More

Advertisements

አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ትክክለኛውን ሰው ፕሬዚዳንት አደረገ

ቤቱ ፈርሶ መሰራት አለበት ፣ ሃይሌ ፍጹም ድጋፍና ነጻነት ያስፈልገዋል!! የኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ፌዴሪሽን በኮታ ውክልና ስለ ስፖርቱ ምንም በማያውቁ የፖለቲካ ሹመኞች ሲመራ ዓመታትን አስቆጥሯል። በነዚህ

Read More

ሂውማን ራይትስ ዎች ኢህአዲግን የሚለቅ አልሆነም

” ራስህ ያጣራኸውን ሪፖርት ይፋ አድርግ” ሂውማን ራይትስ ዎች በተደጋጋሚ የሚያወጣቸውን ሪፖርቶች ኢህአዴግ ተቀብሎ አያውቅም። እንደውም ድርጅቱን ወገንተኛ እንደሆነ በመግለጽ በተደጋግሚ ሲተቸው ነው የሚሰማው። ኢህአዴግ

Read More

ወርቅነህ ገበየሁ ቴዎድሮስ አድሃኖምን ተኩ! ህወሃት በኦህዴድ መሆኑ ነው!!

” ጥልቁ ተሃድሶ” ጌታቸው ረዳን ገፋ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማርያም አዲሱን ካቢኔ ይፋ አደረጉ ዶ/ር ቲዎድሮስ አድሃኖም በቀድሞው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ተተኩ። ሹመቱ

Read More

ኢህአዴግ በሹም ሽር ካቢኔውን ይበትናል !!

“ኢህአዴግን የገጠመው የፖለቲካ ክህደት ነው፣ ክህደት በሹም ሽር አይድንም” “…ዋናው ችግር ስልጣንን የራስ ጥቅም ማስፈፀሚያ ያደረጉ ግለሰቦችን ከስራ አስፈፃሚ እስከ ተቋማት አቅፈን መያዛችን ነው “

Read More

“ኢትዮጵያ በመበታተን ስጋት ላይ ወድቃለች የሚለውን አልቀበለውም”

· ኢትዮጵያ  በመበታተን ስጋት ላይ ወድቃለች የሚለውን አልቀበለውም · ኢህአዴግ መደራደር ያለበት ከዋነኛው ተቃዋሚ ከ”መድረክ” ጋር ነው · መንግስት በተለወጠ ቁጥር ህገ-መንግስቱን መቀየር መቀጠል የለበትም

Read More

350ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ አጥሮ የያዝው ሜድሮክ ለግንባታ ” ቆርጬ ተነስቻለሁ” አለ

ላለፉት ሁለት አስር አመታት ለሚጠጋ ጊዚያት ሚድሮክ አጥሮ የያዘውን ቦታ ወደ ግንባታ ለመቀየር መወሰኑን አስታወቀ። የሜድሮክ ኢትዮጵያ ዋና ሰራ አሰፈፃሚ አቶ አብነት ገብረመስቀል ይህንኑ አስመልክተው

Read More