ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪዎች እንዲሰጡ አድርገዋል የተባሉት የሜቴክ ኃላፊዎች ላይ ክስ ተመሠረተ

በመንግሥት ላይ በአጠቃላይ ከ73.6 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ ላላስተማራቸውና ባልተቀረፀ የትምህርት ካሪኩለም ሐሰተኛ የማስተርስና የዶክትሬት ዲግሪዎች እንዲሰጡ አድርገዋል የተባሉት፣ የቀድሞ

Read More

Advertisements

ታንዛኒያ ውስጥ ለአካል ክፍላቸው ሲባል ስድስት ህጻናት ተገድለው ተገኙ

በደቡብ ምዕራብ ታንዛኒያ ውስጥ ስድስት ህጻናት ተገድለው ጆሯቸውና ጥርሳቸው ከአካላቸው ላይ ተወስዶ መገኘቱን ባለስልጣናት ተናገሩ። የተገደሉት ህጻናት ዕድሜያቸው በሁለትና ዘጠኝ ዓመት ውስጥ የሚገኝ ሲሆን ከአካላቸው

Read More

መንግሥት ወደ ኢትዮጵያ የሚገቡ መኪኖችን ዕድሜ ሊገድብ ነው

“በአንድ ወገን ያሉት ረዥም ዓመት ያገለገሉ መኪናዎች ጨርሶ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገቡ ሊታገዱ ይገባል” የሚል አቋም አላቸው። ሌላኛው ወገን “መኪኖቹ ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ከፍ ያለ ታክስ

Read More

“ኦሮሚያ በሶስት ሳምንት ውስጥ ሁሉም ነገር ወደ ቦታው ይመለሳል” ም/ኤታማጆር ሹም ብርሃኑ ጁላ

ከክልሉ ጋር ተስማምተናል፣ ድርጊቱ በተወሰነ ቡድን ፍላጎት የሚከናወን ነው። አሁን በሰሜን የጦርነት ስጋት የለም። ድርጊቱ ተቀባይነት የለውም። ሰራዊቱንም የሚያስቆም አይደለም … ሕዝቡ መጀመሪያ ነጻ አውጪ

Read More

በአዲሱ ሪፎርም ከሰባት ሺህ በላይ የሰራዊት አባላት ተሰናበቱ

በመከላከያ ሰራዊቱ የተደረገው ሪፎርም ሰራዊቱ የሚሰጠውን ግዳጅ በአግባቡ እንዲወጣ የሚያደርግ መሆኑን የመከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ ተናገሩ። ከሰባት ሺህ በላይ የሰራዊት አባላት ተሰናብተዋል። የመከላከያ ሚኒስትር

Read More

በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ ክልል አጎራባች አገር ለማተራመስ የተሰማሩ 171 ተጠርጣሪዎች፣ገንዘብና መሳሪያ በቁጥጥር ሥር ዋለ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝና በኦሮሚያ አጎራባች አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው የፀጥታ መደፍረስ ችግር የተጠረጠሩ 171 ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ። በርካታ የጦር መሳሪያዎችና ገንዘብም በቁጥጥር ሥር እንዲውል መደረጉ ተመልክቷል፡፡

Read More

ኦሮሞ ነቃ!!ወደ ሽፍታነት የተቀየረው ኦነግ ሸኔ በሞት አፋፍ፤ የጃዋርና በቀለ ገርባ የህልም እቅድ- ሪፖርታዥ

አደራዳሪዎች፣ ክልሉን የሚመራው ፓርቲ፣ መንግስት፣ ነዋሪዎች፣ ህዝብ፣… የዳውድ ኢብሳ ኦነግ ሸኔ ምን እንደሚፈልግ ሊገባቸው እንዳልቻለ ነው የሚናገሩት። ለምን በሰላማዊ መንገድ ወደ ምርጫ እንደማይሄዱ መረዳት አልተቻለም።

Read More

ሜቴክ የሰወረው ሌላ ስምንት ቢሊየን ብር አልተገኘም

ሜቴክ ለህዳሴው ግድብና ሌሎች ግንባታዎች 8 ቢሊየን ብር ለንግድ ባንክ ሳይከፍል በገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስቴር ተያዥነት ሰውሮታል። ገንዘቡ የት ገባ? የሚለውን የሚመልስ አልተገኘም። በጉዳዩ ላይ

Read More