Advertisements

opinion/ ምልከታ

ይህ ገጽ ሙሉ በሙሉ ነጻና የአዘጋጁን አቁዋም የማያንጸባርቅ ነው።

ይድረስ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይና ለብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን – በሰሎሞን ዳኞ

የዶ/ር ዓብይ መንግሥት አልተቻለም! እንደ ራስ ዳሸን ተራራ የተቆለሉትን የአገራችንን ፈርጀ ብዙ ችግሮች ለመፍታት ቁርጠኛነቱን እያስመሰከረ ነው፡፡ የሰማነውን አጣጥመን ሳንጨርስ ሌላ አዳዲስ የምሥራቾችን በላይ በላዩ ያሰማናል፡፡ የተነገሩን ነገሮች ሁሉ ወደ ተግባር እንደሚለወጡም አንጠራጠርም፡፡ አንዳንድ ውጤቶችንም እየተመለከትን ነው፡፡ ሰሞኑን ደግሞ ብሔራዊ… Read More ›

Advertisements

ዛሬም ግልጽ ውይይት የሚሹ ጉዳዮች አሉን – ያሬድ ኃይለማሪያም

የለውጥ ኃይሉ መደናበር፤ የጭፍን ደጋፊዎች እዮዮ እና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ፍዘት ባለፈው ሳምንት በግልጽ እንድንወያይባቸው ሁለት ለውጡን እየተፈታተኑ ስላሉ ኃይሎች የራሴን ሃሳብ አካፍዮ ነበር። ዛሬም ግልጽ ውይይትን የሚፈልጉ እና ትልቅ ግምት ሊሰጣቸው የሚገቡ አገራዊ ጉዳዮችን ለውይይት ማንሳት እፈልጋለሁ። ፩. የለውጡ ኃይል… Read More ›

“ለፈጣሪም፣ ለመንግስትም፣ ለራሱም የማይመች ሕዝብ”

የጽሁፌን ርእስ ያገኘኋት ከፌስቡክ ነው፡፡ አበበ አለበል የተባለ ወዳጄ የፌስቡክ ግድግዳው ላይ “ለሰው፣ ለመንግስት፣ ለፈጣሪ የማትመች ህዝብ ሆይ! እንዴት አመሸህ?” የሚል አጭር መልእክት አስፍሮ አነበብኩና አቀማመጡን ገልብጬ ለዚህ ጽሁፌ ርዕስ ላደርገው ወደድሁ፡፡ ብዙ ሰዎች “ሕዝብ እንደ ሕዝብ አይሳሳትም ወይም ሕዝብ… Read More ›

“የእኛ ብቻ” እና “ለእኛ ብቻ” የሚለው ቂላቂል ጥሬ አስተሳሰብ ያስከተለው ውጥረት

በያሬድ ሃይለማሪያም በግልጽ እንነጋገር፤ የተጀመረው ለውጥ በሁለት አደገኛ አስተሳሰቦች መካከል እየተዋከበና አቅጣጫውን እንዲስትም እየተናጠ ይመስላል። አንደኛው ‘ጌዜው የኛ ነው’ የሚል ቂላቂል አስተሳሰብ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ‘የእኔ ጥያቄ በቅድሚያ ካልተመለሰ ለውጥ የለም ወይም ለውጡ የጥቂቶች ብቻ ነው’ የሚል ጥሬ አስተሳሰብ። የጌዜ… Read More ›

ለገጣፎ – የደም እምባ

ለገጣፎ ዛሬ የደረሰችበት ቦታ ለመድረስና እንዲህ አነጋጋሪና አጓጊ ከተማ ለመሆን የበቃችው በርካቶች ገንዘባቸውን ጊዚያቸውንና ጉልበታቸውን አፍስሰውባት ነው። በተለይ ደግሞ፣ ዛሬ ላይ ቤታቸው እየፈረሰ ያሉና የደም እምባ የሚያፈሱት የከተማዋ ኢትዮጵያውያን ነዋሪዎች ከቃለ ምልልሳቸው እንደተገነዘብኩት ካለፉት 10 ዓመታት ጀምሮ በተንጠባጠበ መንገድ ቦታ… Read More ›

የእነ ነውር ጌጡ ነገር …

መቀሌ የመሸጉት በኢትዮጵያ ምድር የሲኦልን በር በርግደው የከፈቱት የደደቢት ደቂቃን በዛሬው እለት ከ44 ዓመታት በፊት ለግድያና ቅሚያ ያቋቋሙትን የፋሽስት ድርጅታቸውን ልደት ሲያከብሩ ጫካ የወረድነው ፊውዳሊዝምን ለማጥፋት፤ ሰላም፣ ዲሞክራሲና በኢትዮጵያ «ብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች» መካከል በእኩልነት ላይ የተመሠረተ አንድነት ለመፍጠር ነው ብለው… Read More ›

ኤርሚያስ አመልጋ – ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት

ዘመን ባንክ እንደ ይሁዳ – የዘመን ባንክና የብሔራዊ ባንክ አሻጥር ሲጋለጥ – (ኤርሚያስ አመልጋ – ከቂሊንጦ ማረሚያ ቤት) (አጽንቼ ያቆምኩትን ባለውለታውን ዞሮ የወጋው ዘመን ባንክ) ከ20 አመታት የአሜሪካ ቆይታ በኋላ ወደ አገር ቤት ተመልሼ በተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ላይ ስስራ እንደመቆየቴ፣… Read More ›

የጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍ ወለምታ በቅቤ አይታሽም

በመርሐ ፅድቅ መኮንን ዓባይነህ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩን እንወዳቸዋለን፣ እንሳሳላቸዋለንም፡፡ እንዲያውም አንዳንዶቻችን በሰላም ውሎ ማደራቸው ሳይቀር አብዝቶ ያስጨንቀናል፡፡ በዚያ ሰሞን ከጎንደር ከተማ ነዋሪዎች መካከል አንዱ ወዳጄ የሞቀ ወሬያችንን ይበልጥ ለማጋጋል የፈለገ በሚመስል ቅላጼ ያጫወተኝን ፈጽሞ አልረሳውም፡፡ከዕለታት በአንደኛው ቀን አመሻሹ ላይ ጓደኛቸው ወደ ጠቅላይ ሚኒስትሩ… Read More ›

የኢትዮጵያ ፌደራሊዝምን ያስገደደው፣ የፍትህና የእኩልነት እንጂ፣ የአገራዊ አንድነትና የአስተዳደር አወቃቀር ጥያቄ አይደለም!

አሃዳዊ ሥርዓት በኢትዮጵያ ሲስፋፋና በሕዝቦቿ ላይ ሲጫን፣ አስተዳደራዊ ችግሮችን ለመፍታት ተብሎ፣ በተራ አስተደደራዊ እሳቤ ላይ ተሞርክዞ የተወሰነ ውሳኔ ሳይሆን፣ የአገሪቱን ብሔሮች ማንነት በመጨፍለቅ፣ መሬትን በመንጠቅ፣ እና የሕዝቦችን ባህል እና ሰብዓዊ ክብርን (human dignity) በመስበር፣ በአንድ ብሔር የበላይነት ላይ የተመሠረተ አገራዊ… Read More ›

አዲስ አበባ የእኛ አይደለችም (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

ትላንትንና ዛሬን እያጣቀስን አዲስ አበባን በባለቤትነት ለመውረስ የምናደርገው ትርምስ ይገርማል።  አንዱ የኦሮሞ ናት ሲል፥ ሌላኛው የአዲስ አበቤዎች ናት ይላል፥ ደግሞ ሌላኛው የኢትዮጵያ ናት ይላል።  ዛሬ ላይ ቆመን ይህንን ማሰባችን አሁንም ነገን እያገናዘብን እንደማንራመድ ያሳያል።  ነገ የሚሆነውን አዲስ ታሪክ ለመፃፍ ከመነሳት… Read More ›