Advertisements

opinion/ ምልከታ

ይህ ገጽ ሙሉ በሙሉ ነጻና የአዘጋጁን አቁዋም የማያንጸባርቅ ነው።

አዲስ አበባ፣ የአፍሪካ መዲና፣ የሁላችንም የኢትዮጵያዊያን – ንአምን ዘለቀ

አዲስ አበባ፣ የአፍሪካ መዲና፣ የሁላችንም የኢትዮጵያዊያን-የህብረ ብሄር ኢትዮጵያዊያን፣ የኦሮሞ፣ የአማራ፣ የጉራጌው፣ የጋምቤላው ወዘተ… የጋራ የሁላችንም የሆነች– ርእሰ ከተማችንን አዲስ አበባን የአንድ ብሄር ብቸኛ ርእስት ለማድረግ አሁኑም የሚሯሯጡ ግልሰቦችና ሀይሎች የሚቀሰቅሱት ሰደድ እሳት ሀገርና ራሳቸውንም ሊያቃጥል የሚችል መሆኑን የተገነዘቡ አይመስልም፣ ነገን… Read More ›

Advertisements

ኢትዮጵያ “ዩጎስላቪያ” አይደለችም — ምርጫው ልማት ወይንም እልቂት ነው —

አክሎግ ቢራራ (ዶር) ጠ/ሚንስትር ዶር ዐብይ አህመድ ሥልጣን ከያዙበት ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዚህ በፊት አይቶትና ሰምቶት የማያውቀውን የሰብአዊ መብት መከበር፤ በነጻ የመናገርና የመጻፍ፤ መንግሥትን የመተቸት፤ እንደልብ የመንቀሳቀስና የመደራጀት፤ የመሰብሰብ፤ ከአገር የመውጣትና የመግባት መብቶችን ተቀዳጅቷል። ችግሮችን በጋራና በሰላም የመፍታትና የኢትዮጵያን… Read More ›

ሀገራዊና ሕዝባዊ አደራ ለመገናኛ ብዙሃን !!

ዛሬ ፕሬስ ከአፈናና ከተጽዕኖ ተላቋል። ነጻ ሆኗል። ነገር ግን ይህንን እድል አክብሮና ጠብቆ፣ ለራስና ለሙያው የሚሰጠውን እምነት ወደሁዋላ በመተው ክተት ማወጅና ጥላቻን መስበክ ጀግንነት ሆኗል። በአብዛኛው ሚዲያው የማህበራዊ ገጾችን ጨምሮ ጡንቸኞችን እያፈራልን ነው። መንግስት የሆኑም አሉ። መመሪያና ትዕዛዝ የሚሰጡ ባለ… Read More ›

አዲስ አበባ የማናት? ያልገባኝ ጭቅጭቅ “የኛ ናት – የኛ ናት”

  By Taye Bogale Arega በዚህ ርዕሰ ጉዳይ በምክንያት ዝምታን መርጬ ቆይቻለሁ።  አሁንም በምክንያት አስተያየት ሰጣለሁ። ሲጀመር አጨቃጫቂ ጉዳይ ሲነሳ ጉዳዩ እልባት የሚሰጠው በሁለት የሚፃረሩ ወገኖች ፍላጎት ላይ ተመስርቶ ሳይሆን አመክንዮን መሠረት አድርጎ መሆን አለበት። መጀመሪያ አዲስአበባ የእነማን እንዳልሆነች ግልፅ ላድርግ።… Read More ›

የ13ኛ ክፍለዘመን ስህተትን በ21ኛ ክፍለዘመን አስተሳሰብ መፈረጅ የለብንም

ከዛሬዎቹ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሳይንስ ካልተማሩት ፖለቲከኞና የፌስቡክ ተሟጋች ነኝ ብለው ራሳቸውን ካስመረቁት ምሁራን ውስጥ አንድ እንኳን የወደፊቱን የሚያስብና ለነበሩብንና: ላሉብን እንዲሁም ወደፊት ሊመጡ ይችላሉ ተብለው ለሚታሰቡ ችግሮቻችን የመፍትሄ ሀሳብ በማስቀመጥ የሚሞግትና የሚንቀሳቀስ ”ሰው” ይጥፋ! የ1900, 1800, 1700, 1600, 1500, 1400,… Read More ›

‘በአየር ላይ የሚፈለፈል እንቁላል’

“–ግለሰቦች እስከ ጥግ እንዋሻለን፣ ባለስልጣናት እንክት አድርገው ይዋሻሉ፣ ባለሀብቶች ለነገ ሳያስተርፉ ጥግ ድረስ ይዋሻሉ፣ ተቋማት የመዝገብ ቁጥር በተሰጠው መልኩ ይዋሻሉ… በኃይማኖት ስም የሚመጡትም ዲያብሎስን በቅናት በሚያንጨረጭር መልኩ በጥቅስ አሳምረው ይዋሻሉ፡፡–” እንዴት ሰነበታችሁሳ! ሁለት ሰዎች በየአገሮቻቸው ስላሉ ትያትር ቤቶች ግዙፍነት ጉራ… Read More ›

ትግራይ ክልል ውሰጥ  የታሰሩ የፖለቲካ ድርጅት አባሎች ይፈቱ !!  በትግራይ ውስጥ ድርጅታዊ አፈና በሰውር ተጠናክሮ ይቀጥላል ። ይህ የማይቀር እውነታ ነው

የትግራይ ህዝብ የጥቃት ሰለባ የሆነው በራሱ ክልሉ በሚመራ ድርጅት ነው ። ህዝቡ የሐሳብ ነፃነት ተከልክለዋል ፣ ጥርናፈ በዝቶበታል ፣ በድህነት እንዲኖርም ተደርጓል ። There is  and has been sort of motif systemic political sickness within the political party that administers… Read More ›

ሸገርን በጨረፍታ፤ ተወልጄ ያደኩባት ከተማስ የማን ነች? (ያሬድ ኃይለማሪያም)

ተወልጄ ያደኩባትን ከተማ – ሸገርን ከ13 ዓመት ተኩል በኋላ ዳግም ለማየት እድሉ ገጠመኝ። ይሁንና የነበረኝ ቆይታ ከሁለት ሳምንት ያልዘለለና እሱም በሥራ እና በተለያዩ ስብሰባዎች የተሞላ ስለነበር የከተማዋን ሙሉ ገጽታ ለመቃኘት እድል፣ የቆዩ ወዳጆቼን ለማግኘትና የሆድ የሆዳችንን ለመጨዋወት፣ ከዘመድ አዝማድ ጋር… Read More ›

የትግራይ ሕዝብ ግዴታ

ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ ታሪክ ጸሐፊዎቻችሁና የፖለቲካ መሪዎቻችሁ ከኦነግ ጋር በመሆን በዘመኑ ፖለቲካ ላይ በሚያወጧቸው መግለጫዎች ላይ ታሪክ ሲያዛቡ፥ ምንጮቹ በሚሉት መሠረት ያንን ለማስተካከል (ለማስተማር) የምጽፈውን ስለሚያነቡ አይወዱኝም ብዬ እገምታለሁ። መገመት ብቻ ሳይሆን፥ እንደማይወዱኝ ነግረውኛል። ዳኛው ነፃ አወጣኝ እንጂ፥ አቶ መለስ… Read More ›

የጅጅጋ ፖለቲካ (በመስከረም አበራ)

ለሃያ ሰባት አመት የኖረው ኋላቀር ፖለቲካችን የሃገራችንን ክልሎች ሁሉ ሲያንገላታ የኖረ ቢሆንም የሱማሌ ክልል ደግሞ ከሚብሱት በባሰ ችግር ውስጥ የቆየ፣በሁለት ሶስት ለበቅ ሲገረፍ የኖረ ክልል ነው፡፡ የዚህ ክልል ህዝብ ከሌላው ህዝብ በተለየ መከራው እንዲብስ ያደረገው በሁለት በኩል እሳት የሚነድበት መሆኑ… Read More ›