Advertisements

opinion/ ምልከታ

ይህ ገጽ ሙሉ በሙሉ ነጻና የአዘጋጁን አቁዋም የማያንጸባርቅ ነው።

የዘዉግ ፊዴራሊዝሙ እያለ ዜጎች እኩል ይሆናሉ ማላት አሳ በመሬት ላይ ይሄዳል ማለት ነው

ዩጎዝላቪያ አንድ ወቅት አውሮፓ ውስጥ ታላቅ ከሚባሉት አገሮች አንዷ ነበረች። የፊልድ ማርሻል ጆሴፍ ቲቶ፣ የማዜር ቴሬዛ አገር። ስድስት ክፍለ ሃገራት የነበሩበት የፊዴራል ስርዓት ነበራት። ክፍለ ሃገራቱ ሰርቢያ፣ ሞንቴኔግሮ፣ ቦዝኒያ ሄርዞጊቪና፣ ማሳዶኒያ፣ ክሮዊሺያና ስሎቬኒያ ነበሩ። በሰርቢያ ክፍለሃገር ውስጥ ደግሞ ኮሶቮና ቮጅቮይዳና… Read More ›

Advertisements

የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን አዋጅ ተገቢነትና ሕገ መንግሥታዊነት

በውብሸት ሙላት በአገራችን የተከሰቱና እየተከሰቱ ያሉ የአስተዳደር ወሰንና የማንነት ጥያቄዎችን መፍትሔ ለማበጀት ይረዳ ዘንድ ኮሚሽን እንዲቋቋም አዋጅ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ፀድቋል፡፡ በኮሚሽኑ ሥልጣንና ኃላፊነት ዙሪያም የተለያዩ ጥያቄዎች በተለያዩ መድረኮች በመነሳት ላይ ናቸው፡፡ ይህ ጽሑፍ አዋጁ በሚመለከት የተወሰኑ ነጥቦች… Read More ›

የኦሮሞ ልሒቃን የብዙሃን ተፅዕኖን የማረጋገጥ ጉዞ ?

[አንሙት አብርሐም] በድህረ-ደርግ ኢትዮጵያ የ’Nation Building’ ሂደት ውስጥ ቋንቋን (ብሔራዊ ማንነትን) መሠረት ባደረገው ፌደራላዊ ስርዓት ተሠርተዋል የሚባሉ አወንታዊ እና አሉታዊ መገለጫዎች ከመሪ ድርጅቱ ኢህአዴግና ከተቃዋሚዎቹ ይነሳል፡፡ [ቅድመ ዐቢይ ] ኢህአዴግ፡ “የቅራኔ ምንጭ የነበረውን ብሔራዊ ጭቆና አስወግጀ የማንነት እኩልነትን አስፍኛለሁ፡ ህዝቦችን የሚያስተሳስር… Read More ›

ያልተገራው የማንነት ፖለቲካችን እና አደጋው – ተበጀ ሞላ (PhD)

መግቢያ በሀገራችን የዘውጌ ፖለቲካ ያለ ልክ ጦዟል።  በየማዕዘኑ ዘውጌ-ተኮር አፍራሽ ፉከራ እና ዲስኩር እየሰማን ነው። ፖለቲካኞቻችንም ሃሳብ ከመሸጥ ይልቅ ስሜት መግዛት ላይ አትኩረዋል።  በግዜ እልባት ካላገኘ ይሄ አካሄድ ሀገር አልባ እንዳያስቀረን ያስጋል። ለመሆኑ የዘውጌ ፖለቲካ ታሪካዊ መሰረቱ ምንድነው? ከኛ ተጨባጭ ሁኔታ አንፃርስ አክራሪ… Read More ›

ወዲህ በዳዊት ወዲህ በጋሻ! – በእውቀቱ ስዩም

“የታጠቁ ነቢያት ሁሉ ሲያሸንፉ ያልታጠቁ ነቢያት ግን ተሸንፈዋል” ትላንትና ከባልንጀራየ ምኡዝ ጋር ተገናኝተን ቢራ ወይንና የመሳሰሉትን አልኮሎች ስንጠጣ፣ አገርን በፍቅር ስለማስተዳደር አሰፈላጊነት “በሰፊው ሰበክሁለት። እሱ እያዛጋና እየተቅበጠበጠ ሲሰማኝ ቆይቶ ሳያስጨርሰኝ የሚከተለውን ቀደዳ ቀደደ። “ማኪያቬሊ ስለተባለ ዝነኛ ደራሲ ሰምተህ ይሆን? ስለስልጣን… Read More ›

ሕወሓት/ ኢህአዴግን ውኃ ውስጥ እንደገባ “ጥሬ ጨው” የሟሟት ስትራቴጅ!

በአሁኑ ወቅት ዶ/ር አብይ የሚያራምዱትን ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ በጽሞና ለመረመረ ሰው፤ሰውየው እየተከተሉት ያለው ስትራቴጅ፤ኢህአዴግና ሕወሓትን ወኃ ውስጥ እንደገባ “ጥሬ ጨው” አሟሙቶ የማክሰም ስትራቴጅ መሆኑን አያጣውም፡፡ ሰውየው ይህንን ስትራቴጅ ካስቀመጡ በኋላ፤ወደዚህ ስትራቴጅ የሚያደርሷቸውን ልዩ ልዩ ታክቲኮች ነድፈው ወደ መተግበር ከተሸጋገሩ ሰነባብተዋል፡፡ በዝች… Read More ›

የጠ/ሚ አብይ አሕመድ መንግስት እና የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት፤ ፀረ – ትግራይ ህዝብ መሆናቸውን ያረጋገጠ አዋጅ አፀደቁ

ይህ በአይጋ ፎረም የቀረበ ጽሁፍ ህጋዊ መከራከሪያ የለውም፤ ህገ መንግስትን አንቀጽ በአንቀጽ ጠቅሶ ክርክሩን አያሳይም። የትግራይ ሕዝብ ተቃውሟል በማለት ባለፉት ፪፯ ዓመታት ህዝብ የማይደግፈው ህግ ሲጸድቅ በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ሲል ያላዝናል። አዋጁ ጸረ ትግራይ ነው በሚል ደረት ይመታል፣ የሌሎችን… Read More ›

ሁሌም እውነት ይነገር – ጓንጉል ተሻገር

… ጉድ አልን። ራሳችን ይዘን በወቅቱ በተነገረው ውሸት አዘንን። ይሄ መቸም አይን ያወጣ ቅጥፈት ነው። በሬ ወለደ ነው። ባህላችን “ሙት ወቃሽ አታድርገኝ” ይላል እኔ ግን ይህንን ቅጥፈት ሳላጋልጥ መተው አልፈልግም። ቅጥፈት ቆሻሻ ነገር ነው። ውሸት/ቅጥፈት/ ቆርጦ ቀጥልነት የግለሰብ በሽታ ብቻ… Read More ›