Advertisements

politics / ፖለቲካ

ህዝብና መንግስት ምንና ምን ናቸው?

 አንድ ማህበረሰብ፤ ማህበራዊ አንድነቱ፣ ግላዊ ፈቃዱ፣ ሠላሙ፣ ጥቅሙ፣ ነጻነቱ፣ መብቱ፣ ማንነቱና ውርሶቹ ሁሉ ተጠብቀው እንዲቀጥሉለት መንግስት ያስፈልገዋል። ይህንን ለማድረግ ደግሞ በታላላቆቹ የፖለቲካ ፈላስፎች በእነ ሆብስና ሩሶ አስተምህሮ መሰረት፤ ግለሰቡ ወይም ህዝቡ ስልጣኑንና በጎ ፈቃዱን በስምምነት መንግስት ለሚባለው አካል ማስገዛት አለበት።… Read More ›

Advertisements

የዴሞክራሲና የልማት መንገዳችን መፍትሔ በአንድ ፓርቲ መቁረብ አይደለም

በቶላ ሊካሳ     ……የፖለቲካ ተቀናቃኞችን ጥፋት ፈልጎ ማጥመድና ማሸት፣ ወዘተ፣ ወዘተ የማያሳፍሩ የአብዮታዊ/የልማታዊ ዴሞክራሲ የመታገያ መንገዶች ሆነው ቆይተዋል፡፡ ዕድገት፣ ሹመት፣ የጥቅማ ጥቅም ዕድሎችም እንዲሁ ‹‹ደጋፊ›› የማብዣ መሣሪያዎች ሆነው አገልግለዋል፡፡ ሹመትና ኢኮኖሚያዊ ጥቅማ ጥቅሞች የፖለቲካ አገልጋይ መግዣ አድርጎ መጠቀም ከልካይ… Read More ›

የግብር ተቅውሞና ” እነ መረራ ይፈቱ ” የሚል አድማ ተደረግ፣ በአዲሱ የትምህርት ዘመን አድማ ይጠበቃል

በአምቦና ወሊሶ ለአምስት ቀን የሚቆይ የስራ ማቆም አድማ መጀመሩን የኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ዎርክ አስታወቀ። እንደ ዜናው ከሆነ አድማው የተጠራው ታዋቂው ፖለቲከኛና ምሁር ዶክተር መረራና በቀለ ገርባን ጨምሮ በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች ያለ አንዳች ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲፈቱ በሚልና አዲሱን… Read More ›

ኢትዮጵያ ዳግም ወደ ሶማሊያ !

ዋዜማ ራዲዮ-  የአፍሪቃ ህብረት ሰላም አስከባሪ ሀይልና የሶማሊያ መንግስት ባቀረቡት ጥያቄ ኢትዮጵያ ወታደሮቿን ዳግም ወደ ሶማሊያ አንዳንድ ግዛቶች ማንቀሳቀስ መጀመሯን የዋዜማ ምንጮች ገለፁ። የኢትዮጵያ ወታደሮች እንዲሰማሩ የተደረገው ከዚህ ቀደም በሌሎች የአፍሪቃ ሰላም አስከባሪዎች ስር የነበሩ ግዛቶች- ሰላም አስከባሪዎቹ ሲለቁ በአልሸባብ እጅ… Read More ›

ኢህአዴግ እና ሙስና ስጋና ነፍስ ናቸው!

በሀገራችን ለተሰራፋው ሙስና እና ብልሹ አሰራር ምቹ የሆኑ ማህበራዊ እሴቶችን እና ልማዶችን በአብዛኛው የሕብረተሰብ ክፍል ዘንድ እንዲሰርፁ ያደረገው ራሱ የኢህአዴግ መንግስት ነው። ስለዚህ፣ ሙስና እና ብልሹ አሰራርን ለማስወገድ እነዚህን ማህበራዊ እሴቶችና ልማዶች ማስወገድ የግድ ነው። ነገር ግን፣ እነዚህን ማህበራዊ እሴቶችና… Read More ›

ደቡብ ሱዳንና ከኢትዮጵያ ጋር በመከላከያ ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት አጸደቀች ፣ ግብጽስ?

ደቡብ ሱዳን ከኢትዮጵያ ጋር በተመሳሳይ በወታደራዊ ዘርፍ ለመስራት የሚያስችላትን ስምምነት በካቢኔ ደረጃ ማጽደቋ ታውቋል። ባለፈው ረቡዕ ጸደቅ የተባለው ስምምነት ወደ ከፍተኛ ደረጃ የሚያድግ መሆኑን ፋና አመልክቷል። የደቡብ ሱዳን ካቢኔ የሀገሪቱ መንግስት በመከላከያ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር ለመስራት የተደረሰውን ስምምነት አፀደቀ።… Read More ›

አፋን ኦሮሞ የኢትዮጵያ የሥራ ቋንቋ የመሆን ግዴታነትና የእራሱ በሆነው በኢትዮጵያ ፊደል የመገልገል ተገቢነት

– አብርሃም ቀጀላ – ከጥንት ጀምሮ አስቀድሞ በሀገረ ኢትጵያያ ላሉት የህዝብ ቋንቋዎች ሁሉ በምልአት፣ በጥራትና በብቃት ሲያገለግል የነበረው፤ በተለምዶ ግእዝ ፊደል ተብሎ የሚጠራው የሁሉም ኢትጵያያውያን ፊደል እ.ኤ.አ በ1983 ዓ.ም በመንግስት መለዋወጥ ተፈጥሮ በነበረው ክፍተት ጥቂት ግለሰቦች በፖለቲካ ስሜታዊነትና ግልፍተኝነት ወደፊት… Read More ›

ታሪከኛው ታሪካችን

ስለ ጊዜ በተነገሩ ፍልስፍናዎች ውስጥ በአንዱ፤ “ድሮ (ትናንት) የለም፣ አልፏል፣ ነገም የለም አልመጣም ያልተጨበጠ ብዥታ (Illusion) ነው። እውኑ እና እርግጡ ዛሬ፣ አሁን ብቻ ነው፡ ሲል ያትታል፡፡ ይሄ ምን ማለት ነው ? ይህ ድፍየና (Definition) በተለይ ታሪክ እግር ከወርች የኋሊት ከጠፈረን፣… Read More ›

ስብሃት ነጋ ከሽሬ ህዝብ ጫንቃ ኣይወርድም ???? ማጭበርበሩስ እስከመቸ ? እስከ መቃብሩ ??

– ከኣስገደ ገብረስላሴ የዚህ ጽሁፍ  መነሻ ስብሃት  ነጋ በ07 /01 /17 – ዓ  /ም  ከወይን ጋዜጣ ጋር   በትግርኛ ቋንቋ  ያደረገው  ቃለመጠየቅ ነው ። ስብሃት ነጋ    በዚሁ ጋዜጣ    ከ1967 ዓ /ም   እስከ ኣሁን የውሸት ተሃድሶ የሚባለው  ቡዙ የውሼት  ዝርክርክ ያሉ ህዝብን… Read More ›

በአዲስ አበባና ኦሮሚያ ክልል መካከል ያለው አስተዳደራዊ ወሰን የማካለል ጥናት መጠናቀቁ ታወቀ

ለዓመታት ጥያቄ ሲያስነሳ የነበረው የቆየው በአዲስ አበባና በኦሮሚያ መካከል ያለው አስተዳደራዊ ወሰን የማካለል ጥናት መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ የሪፖርተር ታማኝ ምንጮች እንደገለጹት፣ ከኦሮሚያ ክልልና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተውጣጣና በከፍተኛ የመንግሥት አመራር የሚመራ ቡድን ተቋቁሞ አስተዳደራዊ ወሰኑን ሲያጠና ቆይቷል፡፡ በዚህ መሠረት የወሰን… Read More ›