Advertisements

Category: Testimonials

0

ጅማ ዩኒቨርስቲ ለርዕሰ መስተዳድር ለማ መገርሳ የሰላምና ደህንነት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ለአቶ ለማ መገርሳ የሰላምና ደህንነት የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ፡፡ ዩኒቨርስትው የሰላምና የደህንነት የክብር ዶክትሬቱን ለክቡር ለማ የሰጣቸው የ2010 ተመራቂ ተማሪዎቹን ባስመርቀበት ወቅት ነው፡፡የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ለማ መገርሳ በስነስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር “የሰጣቹኝ ዕውቅና ለቀጣይ ጉዞ...

Advertisements
0

ጀግና በሰው ሀገርም ይከበራል!!

ጀግና በሰው ሀገርም ይከበራል!! እውነት እና ፍትህ የትም አለም አለች አብራህ ትዞራለች።ስለ ፍትህ ስለ እውነት እና ህሊና ብዙዎች ብዙ ነገር አጠዋል።ለብዙ የመንፈስ እና የአካል ጉዳት ተዳርገዋል።ለዘመናት የማይሽሩት የህሊና እና የአካል ቁስል ተሸክመዋል።ከኢትዮጵያ ወጥተው ከአለም...

0

“ህዝቡ ድጋፍ እየሰጠዎት ያለው በለውጥ ፈላጊነትዎ ምክንያት መሆኑን ላስምርልዎት እፈልጋለሁ” አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

በተለያዩ ክልሎች በሚያስተላልፏቸው ተራማጅ ሀሳቦች የኢትዮጵያ ህዝብ የናፈቀውን የለውጥ ፍላጎት ሲያንፀባርቁ ስለነበር ነው። ስለሆነም በእኔ እምነት ህዝቡ ድጋፍ እየሰጠዎት ያለው በለውጥ ፈላጊነትዎ ምክንያት መሆኑን ላስምርልዎት እፈልጋለሁ።