ሜቴክና ጉዱ – አስደንጋጭ ዘገባ – በዮሐንስ አምበርበር

ዜናውን ዜና የሚያደርገው በሪፖርቱ የተካተተው የችግር ብዛት አይደለም። ለሚቀርቡት ተደጋጋሚ ችግሮች የሚሰጠው መልስና ማብራሪያ ነው። ይህ ሪፖርት ይፋ እንዳደረገው ሜቴክ ለሚቀርብበት ወቀሳ የአቅም ችግር እንዳለብት ይገልጽና፣ መልሶ አሻጥር እየተሰራበት መሆኑንን ያወሳል። እንደገናም ችግሩን ወደ ሌሎች አካላት በመለጠፍ ራሱን ሊያጸዳ ይፈልጋል። ከሁሉም በላይ የሚያስቀው ” እየተማርን ነው” በሚል በአገር […]

የሕወሃትና ሻዕቢያ ሽምግልና – ካርዲናል ብርሃነየሱስ ኤርትራ እንዳለገባ ተከለከልኩ አሉ፤ ቀሪዎቹ ሽምግልናውን አያካሄዱ ነው

“የኢትዮጵያና የኤርትራ ሕዝብ አልተጣሉም። በህወሃትና በሻዕቢያ ስምምነት ሕዝብ ተገነጠለ። ስምምነታቸው መጠራጠር ላይ ሲደርስ ተጣሉ። ስለዚህ የእርቅ ሃሳቡን በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ማድረግ አግባብ አይሆንም” በማለት የዚህ እርቅ ወሬ ከተሰማ ጀምሮ በርካታ አስተያየት እየተሰጠ ነው። ያልተጣካን ሕዝብ ለማስታረቅ መሞከር ለሃይማኖት መሪዎችም ቢሆን አይመጥናቸውም ሲሉ የሚወቅሱ አሉ። ፎቶ- ከ70 ሺህ በላይ […]

“እንግልቱና ድካሙ ስለበዛብኝና …. አፋጣኝ ውሳኔ እንጂ ፍትሐዊ ፍርድ አልጠብቅም “አቶ መላኩ ፈንታ

‹‹እንግልቱና ድካሙ ስለበዛብኝና አቅሜም እየተሟጠጠ ስለመጣ፣ የተከበረውን ፍርድ ቤት የምጠይቀው የተፋጠነ ውሳኔ እንዲሰጠኝ ብቻ ነው፤›› ‹‹እንግልቱና ድካሙ ስለበዛብኝና አቅሜም እየተሟጠጠ ስለመጣ፣ የተከበረውን ፍርድ ቤት የምጠይቀው የተፋጠነ ውሳኔ እንዲሰጠኝ ብቻ ነው፤›› Via – reporter ታምሩ ጽጌ የቀድሞ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ፣ አራት ዓመት ከሰባት ወራት ሲታሰሩ […]

“አማራ ጨቋኝ ነው” ከስታሊን የተቀዳ የግራ ፖለቲከኞች ትርክት

ሰማኽኝ ጋሹ አበበ (PhD) ከየትኛዉም የአለም ክፍል በተለየ መልኩ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ሜዳ የሁሉም ግራ የፖለቲካ ድርጅቶች አፍ መፍቻ የሆነዉ የብሄር ጭቆና ትርክት በዝነኛዉ የስታሊን “Marxism and the National Question” ፅሁፍ ላይ የተመሰረተ ሲሆን በቀድሞው ሶቭየት ህብረትም ሆነ በኢትዮጵያ አንድ ብሄር ሌሎችን ጨቁኑዋል በሚል አስተሳሰብ ላይ የተመሰረተ ነዉ። በሶቭየት […]

ኢህአዴግን የጠለፈው “የአመራር ወጥመድ”- የሥነ-ልቦና ችግር

…አዎ… አብዛኞቹ የሀገራችን ባለስልጣናትን ብቻ ላይቶ የሚያጠቃ “የአመራር ወጥመድ” (Leadership Trap) የሚባል የሥነ-ልቦና ችግር አለ። ይህን ፅሁፍ አንብባችሁ ስትጨርሱ፣ ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች በሙሉ የተፈጠሩት የተቋማቱ አመራሮች በአመራር ወጥመድ ተጠልፈው በመውደቃቸው እንደሆነ ትረዳላችሁ…. ከአስር ቀን በፊት አዲስ አድማስ ጋዜጣ በመንግስት አመታዊ ሪፖርቶች ዙሪያ ያቀረበውን ዘገባተመልክታችኋል? ነገሩ “ስህተትን መደባበቅና ማስመሰል […]

የአቶ ገዱ ንግግር – በአማራና በትግራይ ብሔራዊ ክልሎች የምክክር ስብሰባ ላይ

የተከበሩ አቶ ዓባይ ወልዱ የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚደንት፣ ክቡራን ሚኒስትሮች፤ የተከበራችሁ የአማራና የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስታት ልዩ ልዩ አመራሮች፣ የተከበራችሁ የሁለቱም ክልሎች የሃገር ሽማግሌዎች፣የሀይማኖት አባቶች የተከበራችሁ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎችና ጥሪ የተደረገላችሁ የመድረኩ ተሳታፈዎች፣ ክቡራትና ክቡራን === ከሁሉ አስቀድሜ በዚህ በአማራና በትግራይ ብሔራዊ ክልሎች ሕዝቦችና የሃገር ሽማግሌዎች ሲካሄድ […]

ይህ ሁሉ የተደረገው አሁን ጎንደር ባሉ ሰዎችትእዛዝ ነው! -ሙሉቀን ተስፋው

ታች አርማጭሆ ኪሻ ቀበሌ በ1988 ዓም ነው። መከላከያ ሰራዊት የአቶ ጋንፋር መርሻን ቤት ላይ የተኩስ እሩምታ ይከፍታል። መከላከያ ወደ አርሶ አደሩ ቤት ያቀናበት አላማ መሳርያ ለማስፈታት ነው ቢባልም በአርማጭሆ መሳርያ ለማስፈታት፣ ሽፍታ ለመያዝ ተብሎ ንፁሃን በር ዘግተው የተቀመጡበት ቤት ላይ ሩምታ መተኮስ የተለመደ ነው። አቶ ጋንፋረ ቤት ላይም […]