“ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” የትውልድ ቃልኪዳናችን ነው! -ልሳነ ግፉዓን ድርጅት

ይልቁንም የጠ/ሚ አብይ የመቀሌ ማብራሪያ ትላንት በጎንደር፣ በደብረታቦር፣ በባህርዳር፣ በወሎና፣ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች “ወልቃይት ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ” ብሎ አደባባይ በመውጣት ውድ ህይወቱን የሰዋውን የአማራ ወጣት ክቡር መስዋዕትነት ማራከስ ነው። Advertisements

ቢቢሲ ሃርድ ቶክ ቆይታ – ህወሃትና እና “የብሄራዊ ጥቅም” (ነአምን ዘለቀ)

 ሶማሊያ ኢትዮጵያን በወረረች ወቅት ሙዋቹ መለስ ዜናዊና  ሌሎቹ የወያኔ መሪዎች ከጠላት ጎን በመሰለፍ በሶማሊያ ፓስፓርት ሞቃድሾ በመመላለስ ኢትዮጵያ በባእድ ጦር  ስትወረር ለመበታተን የተባበሩ ናቸው።

ሜቴክ ለደን መመንጠሪያ የተከፈለው 2 ቢሊዮን ብር ጠፍቶበታል ‹‹የኛ ሠራተኞች ጉዳይ የሚታየው በጦር ፍርድ ቤት ነው››

በአንድ ወቅት የጄኔራሉ የቅርብ ቤተሰብ ነው የሚባል የቀድሞ ታጋይ ‹‹የዕድል ጉዳይ ሆኖ ነው አንተ እዚህ ወንበር ላይ፣ እኔ ዊልቸር ላይ የተመጥነው›› ብሏቸው ስብሰባ ረግጦ እንደወጣ አልተመለሰም ይላል፡፡

” በማህበራዊ ሚዲያ የሚገነባ ስምም የሚጠፋ ማንነትም የለኝም… ” አባ ዱላ ገመዳ

“በማህበራዊ ሚዲያ የሚገነባ ስምም የሚጠፋ ማንነትም የለኝም እላለሁ” ሲሉ የተናገሩት አፈ ጉባኤ አባ ዱላ ገመዳ ናቸው። አቶ ለማ መገርሳንና ዶከተር አብይን ተፈትነው የወጡ ሲሉ የወደፊቱ አገር መሪዎች እንደሆኑ አመልክተዋል። የመልቀቂያ ድብዳቤ ያስገቡበትን ምክንያትም አክለዋል። ቢቢሲ የሚከተለውን ዘግቧል

ቄሮ አደረጃጀቱን ይበልጥ ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑ ተሰማ፤ ለዶክተር አብይ ጊዜ ይሰጥ የሚሉም አሉ!!

ተፋዞ የነበረውን የፓለቲካ ትግል በማቀጣጠል ረገድ እውቅና የተሰጠው የቄሮ ትግል ይበልጥ እንደሚጠናከር ለጉዳዩ ቅርብ የሆኑ ለዛጎል ገለጹ። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጊዜ ሊሰጣቸው እንደሚገባ የሚያምኑ ክፍሎች መኖራቸው ታውቋል። በሌላ በኩል ደግሞ ቄሮ የኦህዴድ አደረጃጀት በመሆኑ ኦህዴድ መስመሩን ከዘጋው ነገሮች የተገላቢጦሽ ሊሆኑ እነድሚችሉ ግምት የሚሰጡም አሉ።

አቶ ሃይለማሪያምና ጃዋር መሐመድ መደራደራቸው ተሰማ

ከሃላፊነታቸው መልቀቃቸውን ሲያበስሩ ” ዝርዝሩን ለፓርላማ አቀርባለሁ” ካሉ በሁዋላ በዝምታ ያለፉት አቶ ሃይለማሪአም ደሳለኝ ከኦሮሚያ ሚዲያ ኔት ዎርክ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጃዋር መሐመድ ጋር መደራደራቸው ተሰማ። ድርድሩ በፈተና መሰረቅ ጉዳይ ላይ እንደሆነ ስለ ጉዳዩ የሚያውቁ ገልጸዋል።

የደህንነትና የስለላ ተቋሙ ከመጋረጃ ጀርባ

ባጭሩ ተቋሙ የአገዛዙን ወይንስ የሀገረ-መንግስቱን ህልውና በመጠበቅ ላይ ውልውል ውስጥ ሲገባ የታየበት ጊዜ የለም ማለት ይቻላለ፡፡ በሕዝብ ዘንድም በጥቅሉ አፋኝ፣ ገራፊ እና ገዳይ እንጅ የሕዝብና ሀገር ደኅንነት ጠበቂ ተደርጎ አይታይም፡፡

ጠ/ሚኒስትሩና የመቀሌ ቆይታቸው – መሳይ መኮንን

… በመቀሌው ስብሰባ ላይ ቅኝታቸውን ቀይረው፡የኢህአዲግነት ጭምብላቸውን አጥልቀው፡ በአጭሩ መለስ ዜናዊን መስለው ሳያቸው በልቤ ያሳደርኩትን ተስፋ አዳመጥኩት። በእሳቸው አሻግሬ የተመለከትኩትን መልካም ጊዜ እንዳላጣ ሰጋሁ። ምነው ዶክተር?

አብይ አህመድ 25 ሺህ ከሚሆኑ ወገኖች ጋር ሊወያዩ ነው

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር  አብይ አህመድ 25 ሺህ ከሚሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር በነገው ዕለት በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚወያዩ ፋና የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ጠቅሶ ይፋ አደረገ።