ሃይለማርያም ደሳለኝ ጠ/ሚር መለስን ተኩ፤ ጦር ሃይሉን ያዛሉ
አቶ መለስ በቅርቡ “ማለፍም አለ” ብለው ነበር “ሃይለማርያም ደሳለኝ ህጉን ተከትሎ ቃለ መሃላ በመፈጸም ሹመታቸው እስኪጸድቅ አቶ መለስ ሲሰሩ የነበረውን ስራ ሁሉ ይሰራሉ ” […]
አቶ መለስ በቅርቡ “ማለፍም አለ” ብለው ነበር “ሃይለማርያም ደሳለኝ ህጉን ተከትሎ ቃለ መሃላ በመፈጸም ሹመታቸው እስኪጸድቅ አቶ መለስ ሲሰሩ የነበረውን ስራ ሁሉ ይሰራሉ ” […]
የወ/ሮ እጅጋየሁ ቃለ ምልልስ ከቁምነገር መጽሔት ጋር Posted by DejeS ZeTewahedo በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክህነት አካባቢ እንደ ወ/ሮ እጅጋየሁ በየነ አወዛጋቢ ሴት የለም፡፡ ወ/ሮ እጅጋየሁ የዝነኛው ድምፃዊ የማህሙድ አህመድ የቀድሞ ባለቤት ናቸው፡፡ ከድምፃዊው ጋር የፍርድ ቤት የፍቺ ጣጣቸው ገና አልተቋጨም፡፡ ዝነኛውን ማህሙድ ሙዚቃ ቤትን ሽጠው ብሩን ተካፍለውታል፡፡ “ […]
በወሬው ደንግጦ፣ ሰው ሲል ‘ወየው ወየው’፣ ሁሉም ሲተራመስ…ወዳጁን ሲጠራ፣ እኔስ ‘እጅጋየሁ’! *** ትፈቺያለሽ ብለው ቆመው ሲጠብቁ፣ ባንድ ‘ዜ ኮብልለሽ፣ ውሽሞችሽ ሳቁ፤ *** አባቴ ሲጠሩስ… ነገር ጠረጠረ፣ ልቤ ፈራ ተባ፣ ከሰማዩ በላይ፣ እንዳለ በዓለ-ንገስ፣ እንዳለ ስብሰባ፤ *** አይደለም በእጅዎ፣ አይደለም […]
A farmer plows his field outside Etiopis hovedskad Addis Ababa.Human Rights Watch believes that the regime in the country are using chemical fertilizers as a political power means to secure the farmers that do not support the regime.PHOTO: AP / KAREL PRINSLOO Yara-profits may end in controversial regime The […]
by መስፍን ወልደ-ማርያም (Mesfin Wolde-Mariam) ጴጥሮሳዊነት ቀደም ሲል « እግዚአብሔርና እኛ» በሚለው ርዕስ ስር የተነገረውን አንዳንድ ሰዎች ሌላ ትርጉም በመስጠት ጸረ ሃይማኖት ሊያስመስሉት ይሞክሩ ይሆናል። አይደለም ። እንዲያውም ሃይማኖትንና ሃይማኖተኛነትን የሚያጸና ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ምንም ዓይነት ሃይማኖት ቢኖረው ለእግዚአብሔር ያለው ፍቅርና በእግዚአብሔርም ላይ ያለው እምነት ብርቱ ነው። ይህንን ከመገንዘብ […]
ከጎሣ ልዩነት ወደሃይማኖት ልዩነት? ያዋጣል? ፕ/ር መስፍን ወ/ማሪያም የካቲት 2004 ፍትሕ ጋዜጣ ከዓመታት በፊት አንድ ጊዜ የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ከፍተኛ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር፤ አብዛኛዎቹ ተሳታፊዎች ይዘውት የነበረው መፈክር፡ ‹‹እስልምና በቋንቋ ወይም በጎሣ አይከፋፈልም!›› የሚል ነበር፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ በአንዋር መስጊድ ውስጥ ብዙ ሰዎች ተገደሉ፣ ያንን አልፈን ወደሌላ ምዕራፍ […]
አዲስ አበባ መንገዶችተዘጋግተዋል ድምጻችን ይሰማ በሚል በሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘንድ የተጀመረው ተቃውሞ ከቀን ወደ ቀን እየተባበሰ ነው። ዛሬ ጁላይ 21 ቀን 2012 በቀጥታ ቢቢኤን ሰበር ዜና ካንዋር መስጊድ ስልክ በመደወል የህዝቡን ጩኸትና አስተያየት የሚያሰማው የኦዲዮ መረጃ እንደሚያመለክተው የፌደራል ፖሊስ የሃይል ርምጃ ለመጠቀም የሚያደርገው እንቅስቃሴ በጩኸት የሚቃወሙ ሰዎች ድምጽ ይሰማል። […]
ምን እየሆነ ነው? ምን እየሆነ ነው? ምን እየተደረገ ነው ? ህግ የለም ? ስርዓት የለም? ወገን የለም? አንድ የሳዑዲ ዜጋ ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ ይደረጋል? አገራችንን የሚጋልቧት እነሱ፤ እህቶቻችንን በየጎዳናው እንደ እቃ የሚጎትቱት እነሱ፤ አይ ጊዜ? ወንጀል የሰራ እንኳ እንዲህ አይደረግም፤ ወይኔ እንዳለች አፍነው ወሰዷት ለምን? https://www.youtube.com/watch?v=eJjCSs0S_bc&feature=player_embedded ጊዜና ቀን ይፈርዳሉ። የዚህችንና […]
አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ም/ጠ/ሚኒስትርና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ከመሆናቸው በፊት ለአዲሱ ስልጣናቸው መሸጋገሪያ የሆናቸው አቶ በረከትን ተክተው 2002 ምርጫ ኢህአዴግ “አውራ” ፓርቲ መሆኑን ባደባባይ እንዲያውጅ የተሰጣቸውን ተልዕኮ ” በቁርጠኛነት ” በመወጣታቸው ጭምር ነው። አቶ ሃይለማርያም ስለ አሰብ ጉዳይ በወቅቱ ኢህአዴግ ሊሰጠው ስለሚገባ ድጋፍ ተጠይቀው ሲመልሱ ” አሰብን ተከራክሮ የሚያስመልስ […]
ባሕል እና ወጣቶች ከጀርመን ድምጽ የተወሰደ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በቅፅር ግቢዎቻቸው በስህተት የአማርኛ ቃላትን የተናገሩ ተማሪዎች ላይ ቅጣት የሚጥሉ በቁጥር ከአንድ እስከ አራት የሚጠጉ ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ይነገራል። ብዙዎች ድርጊቱን እንደ እድገት እና መሻሻል ሲቆጥሩት በዛው መጠን ደግሞ ትውልድን መግደል ነው የሚሉ አይታጡም። ለመሆኑ ባህል ያድጋል ሲባል […]
“ዳጎማ ” ከሞት ጋር ግብግብ ሊቢያን መሸጋገሪያ ለማድረግ ወስነው ያልተሳካላቸው በኮንቴነር በረሃ ውስጥ መታሰራቸው የተለመደ ነው። የዚሁ ክፉ ጽዋ ገፈት ቀማሽ ስለ ኮንቴነር አስርና በውስጡ ስላለው የሚያነፍር ሙቀት ሲተርክ እውነት አይመስልም። ከታች የተቃጠለው ምድር፣ ከላይ እንደ እሳት የሚፋጀው ነበልባል ፣ እንደ ረመጥ የሚለበልበውና እንደጅራፍ […]
‘‘የኢትዮጵያ ወጣትና የወደፊት ኃላፊነት’’ ከፕሮፌሰር መስፍን አንደበት ተጧሪ ትውልድ ነው!! “አርበኛውን የሚገድል ሕዝብ በሌላ ሀገር ያለ አይመስለኝም። ሀውልት ሊያቆምላቸው የሚባቸውን ሰዎች የሚገድል ሕዝብ በሌላ አለም ያለ አይመስለኝም ወይም አላውቅም፤ እኛ ግን ራስ አበበን ገድለናል። ራስ መስፍንን ገድለናል። በላይዘለቀን ገድለናል ማን ያልገደልነው አርበኛ አለ። ይሄንን የምጠቅሰው በዜግነትና በሎሌነት መካከል […]