የዓለማየሁ ገላጋይ ‹ወሪሳ›፤ ሒሳዊ ንባብ

የ‹ወሪሳ› ታሪክ የሚከናወንባቸው መቼቶች የዘራፊዎቹ ምድር ወሪሳ እና የፀበኞቹ ምድር እሪ በከንቱ እና በጠላትነት የሚተያዩ ተጎራባች መንደሮች ሲሆኑ፣ ሁለቱም የተሠሩባቸው እና ነዋሪዎቻቸውን የሚያስተዳድሩባቸው የየራሳቸው ደንቦች አሏቸው፡፡ Advertisements

የኢኮኖሚ ፖሊሲና ስትራቴጂ ውጥንቅጥ

በግሎባላይዜሽን ፍልስፍና በገበያ ትስስር ዓለምን አንድ የገበያ መንደር አድርገው ድሃውን በሀብታሙ ለማስበዝበዝ በመጣር ደፋ ቀና የሚሉት ዓለም ዐቀፋዊ ድርጅቶች ፍልስፍናቸው እየሠራ ለመሆኑ ራሳቸው የራሳቸው ምስክር ለመሆን አፍሪካም እያደገች ነው

ግዕዝን ሲያልም የሞተው ደራሲ ጆርጅ በርናንድ ሿው

ደራሲው ጆርጅ በርናንድ ሿው ግዕዝን አውቆ ቢኾን ኖሮ! ላቲን ቦታ አይኖረውም ነበር። የላቲንን ድክመት ተጠቃሚዎቹ ራሳቸው በሚገባ ያውቁታል። አዲስ መፍትኄ እንዲገኝለት ይወተውቱና ሰለ ድክመቱ ይበሣጩ ከነበሩት መካከል አንዱ ታዋቂው አየርላንዳዊ የሥነ ጽሑፍ ሰው አቶ በርናንድ ሿው ነበር።

ሜቴክ በያዛቸው የስኳርና የማዳበሪያ ፋብሪካዎች ላይ መንግሥት የመጨረሻ ውሳኔ እንዲሰጥ ተጠየቀ

የኢትዮጵያ ብረታ ብረት ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) በተደጋጋሚ ጊዜ ቢራዘምለትም ሊያጠናቅቅ ያልቻላቸውን አንድ የስኳርና አንድ የአፈር ማዳበሪያ ፕሮጀክቶችን በተመለከተ፣ መንግሥት ውሳኔ እንዲሰጥበት ጥያቄ መቅረቡ ተገለጸ፡፡

“ግርማ ሰይፉ በኢህአዴግ ድጋፍ መመረጣቸውን በደህንነት ስብሰባ ላይ ሰምቻለሁ”

” ብቸኛ የፓርላማ  ተመራጭ ” በሚል ስያሜ የሚታወቁት አቶ ግርማ ሰይፉ በኢህአዴግ ይሁንታ እንዲመረጡ መደረጉን ቀደም ሲል በመረጃና ድህንነት ውስጥ በተለያዩ ሃላፊነቶች ከሃያ ዓመት በላይ ማገልገላቸውን የሚናገሩት አቶ አያሌው መንገሻ ተናገሩ።

ነጋ የኔው – የማዕከላዊ የግፍ ማስታወሻ

“ወልቃይት እኮ ትግራይ ክልል ነው “አለኝ። እኔም “አዎ! ግን መሬቱና ሰው አማራ ነው” ስላቸው ተበሳጩና እስከ ሌሊቱ ስድስት ስዓት ድረስ ሲደበድቡኝ አመሹ። በመጨረሻም “ሂድ ቆሻሻ” ብሎ ገፍትሮ አስወጣኝና ሳቤሪያ ወደ ሚባለው ቀዝቃዛና ጨለማ ቤት አስገቡኝ።

ከመጥረቢያ ብረት የተሰራ ጦር ወደ አቡጀዲ ቢወረውሩት ወደ ጉቶ ይሄዳል

በርዕስነት የተጠቀምኩበት አባባል በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍል በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የሚነገር ነው፡፡ ከ አስራ አምስት አመት በፊት ነው ማሻ የሚኖር ወዳጄ የነገረኝ፡፡በአካባቢው ቋንቋ ሲነገር ለጆሮ ይጥማል፡፡ የጦር ጉዞ አንደወርዋሪው ፍላጎት በመሆኑ  ምሳሌው የሚመለከተው እኛን የሰው ልጆች ነው፡፡ ወረድ ብለን አንመለከተዋለን ፡፡

የህዝቡን ቀልብ የሳበው የክቡር ጠቅላይ ሚንስትራችን ሙሉ ንግግር በትግራይ

አጭር ማስታወሻ – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ለምን? ምን እንደሚናገሩ ጠንቅቀው ያውቃሉ። ለመጀመሪያ ጊዜ ህዝብ ያጨበጨበላቸው መሪ አካሄዳቸው የአቦሰጥ ባለመሆኑ ለንግግራቸው ቀንድና ጭራ ከማውጣት ዓላማውን በመረዳት፣ በማሰላሰል አገርን በማስቀደም ስሜት እንዲነበብ ለማሳሰብ እንወዳለን። ለተርጓሚው ምስጋና!!