Advertisements

ZAGGOLENEWS - የዛጎል ዜና

0

«እስካሁን ፓርላማ ውን የፓርቲ ዲስፕሊን ጠርንፎ ይዞት ነበር»

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስፈፃሚውን በተገቢው መንገድ አይቆጣጠርም፤ ተጠያቂ አያደርግም እየተባለ በህዝብ ዘንድ በተደጋጋሚ ይወቀሳል። አባላቱም በህገ መንግሥቱ በተቀመጠው መሰረት ለህዝብ፣ ለህሊናቸውና ለህገ መንግሥቱ ጠበቃ ከመሆን ይልቅ የፓርቲያቸው ጠበቃ ናቸው። በዚህም በአገሪቱ ዴሞክራሲ እንዳይኖር፣...

Advertisements
0

የንግድ ባንክ የሚያበድረው ገንዘብ በዓመት መቶ ቢሊዮን ደረሰ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለልማት ፕሮጀክቶች በብድር የሚያቀርበው የገንዘብ መጠን በዓመት 100 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡አጠቃላይ ካፒታሉም 481 ቢሊዮን ብር ደርሷል፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር የሆኑት አቶ በልሁ ታከለ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፣ በባንኩ...

0

ሰላማቸውን በጋራ ለማስጠበቅ – የአማራና ቅማንት ህዝብ ተወካዮች ወሰኑ!!

በምዕራብ ጎንደር ዞን ነጋዴ ባሕርና አካባቢው የሚኖሩ የአማራና የቅማንት ህዝቦች ተወካዮች የእርቀ ሰላም ውይይት ጀምረዋል፡፡ ውይይቱ ነጋዴ ባሕር ከተማ ላይ ነው እየተካሄደ ያለው፡፡ የእርቀ ሰላም ውይይቱ እንዲጀመር ያደረጉት ከሁለቱም ወገኖች የኃማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች...

0

ሀገር አልባ አፍሪቃውያን በአፍሪቃ

ከ700,000 በላይ አፍሪቃውያን እትብቶቻቸው የተቀበሩባት አፍሪቃ ውስጥ ሀገር አልባዎች ኾነው ይባትታሉ። መሽቶ ሲነጋ ሥራ የላቸውም። መማር አይችሉም፤ መብትም የላቸውም። እንደው እንደባዘኑ ሕይወትን ይገፋሉ። የአፍሪቃ ኅብረት ለእነዚህ ሀገር አልባ አፍሪቃውያን አንዳች ነገር ያድርግ ሲሉ የመብት...

0

በአማራ ክልል አሸባሪዎች በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው፤ በክልሉ ልዩ ሃይልና በተለያየ ሃላፊነት ላይ ያሉ የአሸባሪው መዋቅር አባላት አሉበት

ሰሞኑንን መንግስት የቡድንና የነፍስ ወከፍ መሳሪያዎች፣ የተለያዩ አገር የብር ኖቶችና ሃሰተኛ ገንዘብ መያዙን ይፋ ሲያደርግ ዝርዝር ጉዳይ ውስጥ አልገባም። ይሁንና በአማራ ክልል ሰላማዊ ነዋሪዎች ላይ በተፈጸመው ጥቃት በስውር ሲሰሩ የነበሩ የሽብር ሃይሎች በቁጥጥር ስር...

0

ባለፉት ዘጠኝ ዓመታት ኢትዮጵያ 20 ቢሊዮን ዶላር ተዘርፋለች!

ህወሓት/ኢህአዴግ በግፍ ሲገዛት በነበረችው ኢትዮጵያ፣ አንድ ዓመት ያልሞላው የለውጥ ሒደት ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት ባሉት ዘጠኝ ዓመታት (እኤአ 2003 – 2012) ባሉት ዓመታት ውስጥ 20ቢሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገንዘብ በሕገወጥ መንገድ ከአገር ወጥቷል፤ ተዘርፏል። የሪፖርተሩ ብርሃኑ ፈቃደ...

0

አቶ ኢሳያስ ዳኛው በ50 ሺህ ብር ዋስ ከእስር እንዲለቀቁ ተፈቀደ

መርማሪ ፖሊስ በትናትናው ዕለት በኢትዮ-ቴሌኮም የኤን ፒ ጅኦ ኃላፊ ሆነው በሚሰሩበት ወቅት ኢዲኤም ከተባለው አማካሪ ድርጅት ጋር የስራ ማማከር ውል ያለጨረታ ተዋውለዋል፤ በዚህም መሰረት 12 ለሚሆኑ ከኢዲኤም ለመጡ አማካሪዎችና ለድርጅቱ ሰራ አስኪያጅ በሰዓት ከ125-150...

0

የመከላከያ ሰራዊቱ ለጠላቶች የፍርሃት፤ ለኢትዮጵያውያን ደግሞ የኩራት ምንጭ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

የኢፌዴሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ለጠላቶች የፍርሃት ምንጭ ለኢትዮጵያውያን እና ወዳጆች ደግሞ የኩራት ምንጭ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥና የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። 7ኛው የመከላከያ ሰራዊትን ቀን “ህገ መንግስታዊ ታማኝነታችንና ህዝባዊ ባህሪያችንን...