ድንቁርና የሚድንም የማይድንም ሕመም ሊሆን ይችላል

መስፍን ወልደ ማርያም ሰኔ 2005 ከጥቂት ቀናት በፊት አንዳንድ ሰዎች በዓባይ ጉዳይ ቀረርቶና ሽለላ ማሰማት ሲጀምሩ ከባድ የሆነ የመረጃ እጥረት መኖሩን ስለተገነዘብሁ ስለግብጽ የኃይል ሚዛን ደረቅ

Read More

Advertisements

ኢትዮጵያ የኅዳሴን ግድብ ሥራ እንድታቆም ግብፅ እንደምትጠይቅ ተገለፀ

ኢትዮጵያ የኅዳሴን ግድብ ሥራ እንድታቆም ግብፅ እንደምትጠይቅ ተገለፀ ኢትዮጵያ “ፈጽሞ የማይታሰብ” ስትል መልስ ሰጥታለች በሁለቱ የአባይ ተፋሰስ አገሮች መካከል የዲፕሎማሲ ትኩሣቱ አይሏል፡፡ ኅዳሴ ግድብ በግንባታ

Read More

“ግብፆች ከማንኛውም ነገር፣ ሌላው ቀርቶ ከሃይማኖታቸውም በላይ አገራቸውን ያስቀድማሉ”

“ግብፆች ከማንኛውም ነገር፣ ሌላው ቀርቶ ከሃይማኖታቸውም በላይ አገራቸውን ያስቀድማሉ” ይባላል፡፡ አገራቸው አገር የሆነችው ደግሞ በናይል ወንዝ አማካይነት ነው፡፡ ይህ አባባል እውነት ከሆነና ግብፆች ለናይል ሲሉ

Read More

“ኢትዮጵያን በማተራመስ ፍላጐታችንን መፈጸም እንችላለን”

 የግብፅ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያ ላይ ሲያደቡ  በቀጥታ የቴለቪዥን ስርጭት ተጋለጠ የግብፅ ፖለቲከኞች የጦርነት ቅስቀሳ በቀጥታ የቴለቪዥን ስርጭት ተጋለጠ •    ‹‹የመንግሥት ተቃዋሚን በመደገፍ ማተራመስ ወይም ወታደራዊ ጥቃት››

Read More

የአዲስ አበባ ከተማ 20/80 እና 10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል

የአዲስ አበባ ከተማ 20/80 እና 10/90 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ምዝገባ የፊታችን ሰኞ ይጀመራል ። የ10/90እና የ20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ምዝገባ መርሃ ግብር ከሰኔ 03 እስከ 21/2005 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን ፥

Read More