የኢትዮጲያ ህዝብ ለአዲሱ ጠቅላይ ሚንስትር ጊዜ ይሰጠው በሚለው ጉዳይ ላይ ባንድ ድምጽ የተስማማ ይመስላል

አሳሳቢው ነጥብ ግን ለዶ/ር አብይ አህመድ የሰጠነውን ጊዜ እየተጠቀመ ያለው አልሞት ባይ ተጋዳዩ ህወሀት ሰለሆነ ከፈርዖን መንደር የተገኘ አዳኙ ሙሴ ከጨዋታ ውጭ ሊሆንበት የሚችለው መንገድ በጣም ሰፊ ነው። Advertisements

ያልታሰበው H. Res. 128 ውሳኔ እና የህወሃት መብረክረክ

ያልታሰበ ነው። ፈጽሞ ያልተገመተ። አገዛዙን እንደ ቀትር መብረቅ ያስደነገጠ ውሳኔ። በጸረ-ሽብር ስም በሚተውኑት የፖለቲካ ድራማ ሳብያ አሜሪካ ይህን አይነት ውሳኔ አጋር በሆነ አካል ላይ ትፈጽማለች ብለው ለአፍታ እንኳን አስበውት አያውቁም። በዚያ ላይ ደግሞ በሚሊዮን ዶላር የሚከፈላቸው ሎቢስቶች ጉዳዩን ይዘውልናል ብለው ተዘናግተዋል።

አምቦ ትናንትና ዛሬ!

…አምቦ የተመረጠችው ያለምክንያት አይደለም። የማይዳፈነው የአመፅ ችቦ የተለኮሰበትን ቦታና ህዝብ ማመስገን እውቅናም መስጠት ያስፈልጋልና። በወያኔ ጠላት ተደርጎ ስናይፐርና ፕሮፓጋንዳ የተደቀነበት ቄሮ የለውጥ ኃይል መሆኑን እነደመቀ ሳይቀሩ እንዲመሰክሩ ተገድደዋል። በደም የተገኘ ድል ነው።

“የሰይጣኑ መንገድ” የኢትዮጵያው ታላቁ ግንብ?

ቦታው ሰሜን ጎንደር በለሳ ወረዳ ነው። ከአፄ ሲስኒዮስ ቤተመንግስት ባሻገር ይገኛል። በልጅነታችን ከምንፈራው ቦታ መካከል አንዱ ነው። ባለቤትነቱን ማን ለሰይጣን እንደሰጠው ግልፅ አይደለም። የጠየኳቸው ሰዎች ሁሉ ሊያስረዱኝ አልቻሉም። ምንጩን ስለማያውቁት ይመስላል፣ የሰይጣን መንገድ ብለውታል። ተፈጥሮው ትንግርት ሆኖባቸው ይመስለኛል።

የወያኔን የጫካ ትግል «እነ ዶክተር ዓብይን ለማንገሥ የተከፈለ መስዕዋትነት» ሲባል ሰማሁ ልበል?

አቻምየለህ ታምሩ –  ወያኔዎችና አክራሪ የተከዘ ማዶ ብሔርተኞች ጦፈዋል። የማሕበረሰብ ሜዲያው ካድሬዎችማ ለቅሶ ተቀምጠው ሙሾ እያወረዱ ናቸው። በጦርነት የተጎዱ የሕወሓት የገበሬ ወታደሮችን ፎቶ እያሳዩ «እነ ዶክተር ዓብይን ለማንገስ የተከፈለ መስዕዋትነት» እያሉን ናቸው። እዚያ መንደር እሳ የሚባል ነገር ስለሌለ ልካቸውን አለማወቃቸው አያስገርም ይሆናል! በሕይወት ያለን ሰዎች አይናችን እየተመለከተ ትናንትና የነበረው እውነት […]