የተወደዱ ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አቅም – ዶ/ር ዘላለም እሸቴ

የተወደዱ ዶ/ር አብይ አህመድ እፎይ የሚያሰኝ ቃላቸውን አሰምተውን ሳለ፥ እኛ ግን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ተነስተን ስጋት ውስጥ መግባታችን የሚታይ ጉዳይ ነው። ክቡር ዶ/ር አብይ ሕገ መንግስቱ የሚፈቅድላቸውን ስልጣን በሙላት እንዳይጠቀሙ እንቅፋት ሊኖርባቸው ይችላል እየተባለ ስጋት ውስጥ መገባቱ አግባብ ሊሆንም ይችል ይሆናል። ራዕይን የሰነቀ ንግግራቸውን የሚተች ሆነ ስብዕናቸውን የሚጠራጠር […]

የኢትዮጵያም ትንሳዔ ይሁንልን! – በአንዱ-ዓለም አራጌ

ጥላቻን በማስወገድ ፍቅርን እንደቡልኮ እንልበስ – እንፈወስ። ትንሳዔ ስለፍቅር ፍቅርም ስለትንሳዔ ነው።  የኢትዮጵያን ትንሳዔ በፍቅር፣ በፍትሕና በዴሞክራሲ ላይ እናንፅ !!ጥላቻን በማስወገድ ፍቅርን እንደቡልኮ እንልበስ – እንፈወስ።  – አንዱ-ዓለም አራጌ