Advertisements

politics / ፖለቲካ

ለሚገባችሁ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬ ከክብሮትና ፍቅር ጋር ይድረሳችሁ…. (አንዱዓለም አራጌ)

“ከኢሕአዴግ ፈርጣማ መዳፍ የሚታደግ እንደሌላ እያወክ ድህረት ከየት አመጣኸው ?” እያሉ ብዙዎች ይጠይቃሉ። መልሱ ግን ቀላል ነው። የድፍረቴ ምንጭና ተስፋዬ ፣ በእስር ቤት ትቢያ ላይ ስጣል ለአፍታ እንኳን ያልተለየኝ ፣ በመከራ ሁሉ እግሮቼ እንዳይናወጡ ትልቁ ጽኑ አለት የሆነኝ እግዚአብሄር ነው።… Read More ›

Advertisements

የዓመታት አፈና ያስከተለው የፖለቲካ ቀውስ

በማህበራዊ ሚዲያዎች የፖለቲካ ጉዳዮችን በመሄስ፣ ጥናትን መነሻ ያደረጉ ፅሁፎችን በማቅረብ እንዲሁም ወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮችን በመተንተን የሚታወቁት የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ወሊሶ ካምፓስ መምህሩ አቶ ስዩም ተሾመን፤ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ ቀውሶች፣ በኢህአዴግ አባል ድርጅቶች እንቅስቃሴና አካሄድ እንዲሁም የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከሰሞኑ ባወጣው መግለጫና ተያያዥ… Read More ›

ሱዳን ተጨማሪ ወታደሮቿን ወደ ኤርትራ ድንበር አስጠጋች

ከግብጽ ጋር ውዝግብ ውስጥ የገባችው ሱዳን ተጨማሪ ወታደሮቿን ወደ ኤርትራ ድንበር ከሰላ ማስጠጋቷን የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ ጋር ትላንት በሱዳን ካርቱም የተገናኙት የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኢብራሂም ጋንዱር ርምጃውን የወሰድነው በደረሰን መረጃ ላይ ተመስርተን… Read More ›

የህወሓት የበላይነት አለ! የትግሬ የበላይነት ከወዴት አለ?

የህወሃት የበላይነት አለ ወይ የሚለው ጉዳይ የቆየና የኖረ ብሎም ያረጀ ነው። እንደውም እምነት ሆኖ የታተመ የ ‘ታጋይነት” ውለታ ተደርጎ የተወሰደ፣ መጠኑ የማይታወቅና ገደቡ የት ድረስ እንደሆነ የማይተነበይ ነው። ይህንኑ እውነት ለማስተባበል ምንም ዓይነት መከራከሪያ ቢያቀርብበት ” ዓይነ ደረቅ” ከመባል ውጪ… Read More ›

ይድረስ ለዶ/ር አቢይ አህመድ ለኦህዴድ ፅህፈት ቤት ሀላፊ

የድርጅት እና ፕሮፐጋንዳ እቅድ የመጀመሪያ ተግባሩ እነዚህን ተላላኪዎች ከድርጅት ስልጣን ማባረር ሊሆን ይገባል። ወርቅነህ ገበየሁን፣ ድሪባ ኩማን፣ አብድላዚዝን፣ ፍቃዱን ፣ እሸቱ ደሴን…ወዘተ ከድርጅት ስልጣን ማእከሉ ማባረር የእናንተ ስልጣን በመሆኑ የህጋዊነት ጥያቄ የሚነሳበት አይደለም። ኩማ ደመቅሳን፣ ግርማ ብሩን፣…ወዘተ ከጡት አባትነት ገሸሽ… Read More ›

ቃል እስከአሁን አልተከበረም – የተፈታ እስረኛ አላየንም

ብዙውዎች ገናን ለማድመቅ በዚያውም ፖለቲካዊ ነጥብ ለማስቆጠር በገና ዋዜማ የሚፈቷቸው ይኖራሉ ብለው ተስፋ አድርገው ነበር። በዚህም ወደቃሊቲና ቅሊንጦ የሄዱም እንደነበሩ ሰምተናል። ከሸዋሮቢት፡ ዝዋይና ሌሎች ቦታዎች እስረኞች በአውቶብሶች ተጭነው ወደአዲስ አበባ እየገሰገሱ ነው፡ በሚሌኒየም አዳራሽ ልዩ የአቀባበል ፕሮግራም ተዘጋጅቷል…..ብዙ ብዙ ተብሎም… Read More ›

ህወሓት እና ኢትዮጵያ – ገ/መድህን አርአያ

የህ.ወ.ሓ.ት. ወያኔ መሪዎች አሁን በስልጣን ያሉ ፤ ከድርጅቱ የተባረሩ መሪዎች ጨምሮ ሁሉ፤ ያ የተፈጥሮ ባህሪያቸው የሆነው ቅጥ አልባ ውሸት ትልቁ መሳሪያቸው ፤ተጠቅመው ፤በየሄዱበት በተሰበሰቡበት በህዝብ ፊት አይናቸው በጨው አጥበው የሚዋሹት ፤ህ.ወ.ሓ.ት. በኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ፍትሕ ለማምጣት ለ17 ዓመታት ከደርግ ጋር የነበረው… Read More ›

የግምገማው መጨረሻ!! ከኢህአዴግ ስራ አስፈሚ ኮሚቴ የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

የመግለጫውን ሙሉ ቃል    የድርጅታችን የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ከታህሳስ 3 ቀን ጀምሮ ላለፉት 17 ቀናት አገራችን የምትገኝበትን ወቅታዊ ሁኔታ መነሻ በማድረግ ሰፊና ዝርዝር የሁኔታዎች ግምገማ አካሂዷል፡፡ ስራአስፈፃሚ ኮሚቴው በዚህ ስብሰባ ቀደም ሲል የተጀመረው የመታደስ… Read More ›

ኢህአዴግ ‘ጥልቅ ተሃድሶው’ አዘቅት ግብቷል አለ፤ በግምገማው ስምምነት ላይ መደረሱን ተናገረ፤ ግምገማው ቀጥሏል

ድርጅቱ በሶስቱ ዋና ጉዳዮች ችግር ካለበት አሁን ለመወያየት የሚያስችል ህይወት የለም። የሞተ ነው ማለት ነው። አንድ አገር የሚመራ ፓርቲ፣ የአስተሳሰብና የተግባር አንድነት ከነጠፈበት፣ የእርስ በርስ መጠራጠር ከበላው፣  የውስጠ ድርጅት ዴሞክራሲ እጦትና የሕዝባዊ ወገንተኝነቱ ከተሸረሸረና እዚህ ደረጃ ከደረሰ በየትኛው መስፈርት አለ ይባላል?”

የኢህአዴግ ፓርላማ ኢህአዴግ ላይ አፈነገጠ? ብአዴንና ኦህዴድ 318 መቀመጫቸውን ሊሰሩበት?ግድያ ለምን አልቆመም?

” አሁን በአገሪቱ ከሕገመንግስት ዉጭ በሰዉ ልጅ ላይ እየተፈፀመ ያለዉን የሰበዓዊ መብት ጥሰት ማስቆም ስላለባቸዉ  ፓርላማዉ ከእሳቸዉ ጋር ሊወያይ ይፈልጋል። እኛም እንደ ፓርላማ አባላት መጠየቅ የምንፈልገዉ የሰዉ ግድያ ለምን አልቆመም? በመንግስት በኩል ይህን ለማስቆም እስካሁን ምን እየተሰራ ነዉ? ይህን ለማስቆም… Read More ›