Advertisements

Tagged: Politics

0

የደሃ ደሃ የሆኑ ዜጎቻችንን “በመጠለያ ዕጦት መንገድ ላይ እንዳይወድቁ ጥናት በመለየት ህግና ሥርዓትን ተከትሎ ዘላቂ መፍትሄ እንዲያገኙ ይሰራል” አዲሱ ቂጤሳ

በኦሮሚያ ክልል ባሉ ከተሞች ህገ ወጥ ግንባታና የመሬት ወረራ በስፋት እንዳለ ይታወቃል፡፡ እነዚህ ህገ ወጥ ግንባታዎች በሌሊት ጭምር በድብቅ የሚፈጸሙ (ጨረቃ ቤቶች) በመሆናቸዉ ለቁጥጥር አስቸጋሪና የከተሞችን ፕላን እና የመሬት ይዞታ አጠቃቀምን የሚቃረኑ ናቸዉ፡፡ በመሆኑም...

Advertisements
0

” ለችግሩ መነሻ ናቸዉ በተባሉ ኃይሎችና ለጸጥታ መሰናክል ናቸው በተባሉ ግለሰቦች ላይ ርምጃ ለመውሰድ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል” ብ/ጀኔራል አሳምነዉ

በምዕራብና መካከለኛ ጎንደርና አካባቢዋ የተከሰተውን ችግርና መፈናቀል ” ፕሮጀክት ነው” በማለት ብ/ጀነራል አሳምነው ጽጌ ይገልጹታል። ” … አካባቢው ላይ የተጠነሰሰ ችግር ሳይሆን የተላከ ፕሮጀክት ስለሆነ ይህን ፕሮጀክት ለማምከን ደግሞ ህዝቡ እንዲገነዘብ እየተደረገ ነእው ”...

0

የሐሰት ዘመቻ – ‘ ኦዲፒ ‘ በፌዴራሊዝም አልደራደርም’ ሲል ምን ማለቱ ነው?

የሰሞኑ የኦዲፓ መግለጫ እንደዋዛ አልታለፈም፤ ለሰፊ የማኅበራዊ ውይይት በር ከፍተ እንጂ። ‘በፌዴራሊዝሙ አንደራደርም’ የሚለው ሐሳብ በተለይም በአሓዳዊ ፖለቲካ አቀንቃኞች ላይ ቀዝቃዛ ውኃን የቸለሰ ይመስላል። ኾኖም መግለጫው ለተከፈተ ዘመቻ ምላሽ እንደሆነ በኦዲፒ ተገልጿል፤ ዘመቻው በማን፣...

0

የደቡብ ክልል ከ’አሸናፊ ደጋፊነት’ ያልዘለለ የ’ፋርዳ’ ፖለቲካና መዘዙ!

በፈቃዱ በዛብህ ‘ሀዋሳን ማዕከል አድርጎ የሚዘውረው የደቡብ ክልል ፖለቲካ በአሀዳዊ እና ፌዴራላዊ ስርዓት መንታ መንገድ ላይ የሚዋዥቅና አሸናፊን ከመደገፍ ያልዘለለ ሚና ያለው ሆኖ እስከመቼ ይዘልቅ ይሁን? ፤ የ’Scientific’ ፌደራል ሥርዓት አወቃቀር አጥኚ ቡድን ውጤትስ...

0

ሀገር አልባ አፍሪቃውያን በአፍሪቃ

ከ700,000 በላይ አፍሪቃውያን እትብቶቻቸው የተቀበሩባት አፍሪቃ ውስጥ ሀገር አልባዎች ኾነው ይባትታሉ። መሽቶ ሲነጋ ሥራ የላቸውም። መማር አይችሉም፤ መብትም የላቸውም። እንደው እንደባዘኑ ሕይወትን ይገፋሉ። የአፍሪቃ ኅብረት ለእነዚህ ሀገር አልባ አፍሪቃውያን አንዳች ነገር ያድርግ ሲሉ የመብት...

0

“ሁሉም ሰው ጉዳዩን ይረዳልንና የህሊና ፍርድ ይስጥበት”

ቀጥሎ ያለውን መግለጫና ለተወካዮች ም/ቤት ልከነው የነበረውን ደብዳቤ በተቻለ መጠን ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዲያውቀው በማድረግ እንተባበር ።( ቀጥሎ ለምንወስደው እርምጃ መሰረት ስለሆነ ከሁሉ በፊት ሁሉም ሰው ጉዳዩን ይረዳልንና የህሊና ፍርድ ይስጥበት ) ውድ የ1997 ዓ.ም....

0

የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅት (ከዳዊት ወልደጊዮርጊስ)

ለቪዥን ኢትዮጵያ 7ኛ ኮንፈረንስአዲስ አበባ ታህሣስ 18-19 የቀረበ የምርምር ወረቀት ከዳዊት ወልደጊዮርጊስ መግቢያ ከሰላሳ ዓመት በኋላ ይህችን የተወለድኩባት፣ እትብቴ የተቀበረባት፣ የተማርኩባት፣ በውትድርና ሙያም፣ በሲቪልም በተለያዩ ከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ የታገልኩላት፣ የቆሰልኩላት፣ ወድጄ ሳይሆን ተገድጄ ትቻት...

0

ተስማማን አሉ -አመንናቸዉ ፤ አገር ቤት ገቡ ያተረፍነው አስከሬን መቁጠር ነው!!

ተስማማን አሉ-አመንናቸዉ።ኢትዮጵያ ገቡ- የኢትዮጵያ ሕዝብ ተቀበላቸዉ።በሠላም እንታገላለን አሉ-ሕዝብ  ፈቀደላቸዉ።ደጋፋቸዉ።ተባበራቸዉም። ያ ሕዝብ ከእምነት፣አቀባበል፣ ድጋፍ፣ ትብብሩ ያተረፈዉ፣ ቢያንስ እስካሁን የዘመድ ወዳጅ-ዉላጁን አስከሬን መቁጠር ነዉ።በሐዘን እሮና ነዶ መትከን፣ ተራዉን ደግሞ በሥጋት መጠበቅ ነዉ። የኢትዮጵያ ፖለቲከኞች ይወቃቀሳሉ፣ ሰዉ...